Lyrics

በእጆቼ እየዳሰስኩ እንዳላጫውትሽ ሰው ከማይደርስበት ጋራ ስር ነው ቤትሽ ጋራ ስር ነው ቤትሽ በእጆቼ እየዳሰስኩ እንዳላጫውትሽ ሰው ከማይደርስበት ጋራ ስር ነው ቤትሽ ጋራ ስር ነው ቤትሽ ዐይኔ በሩቅ አይቶሽ ይረጫል እምባ በምን አቅሜ ችዬ ልምጣ ተራራ ዐይኔ በሩቅ አይቶሽ ይረጫል እምባ በምን አቅሜ ችዬ ልምጣ ተራራ ጋራ ስር ያለሽው የቀይ ብስል ፍሬ አልቻልኩም ጫካውን ለመምጣት ደፍሬ ጋራ ስር ስተክዝ ትጠልቃለች ጀምበር ዘልዬ እዳልመጣ መስሎኝ የምሰበር በእጆቼ እየዳሰስኩ እንዳላጫውትሽ ሰው ከማይደርስበት ጋራ ስር ነው ቤትሽ ጋራ ስር ነው ቤትሽ በእጆቼ እየዳሰስኩ እንዳላጫውትሽ ሰው ከማይደርስበት ጋራ ስር ነው ቤትሽ ጋራ ስር ነው ቤትሽ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out