Music Video

Leul Hailu - Anchi Nesh Akale - ልዑል ኃይሉ - አንቺ ነሽ አካሌ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Leul Hailu
Leul Hailu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Elias Melka
Elias Melka
Songwriter
Leul Hailu
Leul Hailu
Adapter

Lyrics

ወንዜ ምንጩ ሜዳ ጋራ ዋሻም አይደለም ዛፍ ተራራ አንቺው ነሽ ሀገሬ ሆያ ነፍስ ያለሽ አካሌ ሀያ አንቺው ነሽ ሂዎቴ ሆያ ባለነፍሷ ቤቴ ሀያ መሬቱ አይደለም ሀገር ጣራው ነፍስሽ ነው ቤቱ ዳገት ስፍራው አንቺው ነሽ ሀገሬ ሆያ ነፍስ ያለሽ አካሌ ሀያ አንቺው ነሽ ሂዎቴ ሆያ ባለነፍሳ ቤቴ ሀያ በምን ይበልጥና ምኔን ያደምጥና ያንቺ ፍቅር ጤና የምምል ለጣና ነፍስሽ ነች ሂዎቴ ሆያ ሆዬ ነፍሴ ነች ሂዎትሽ ሆያ ሆዬ ክብር ያላት እርስቴ ሆያ ሆዬ ነፍስ ያላት ሂዎቴ ሆያ ሆዬ በምን ይበልጥና ምኔን ያደምጥና ያንቺ ፍቅር ጤና የምምል ለጣና ነፍስሽ ነች ሂዎቴ ሆያ ሆዬ ነፍሴ ነች ሂዎትሽ ሆያ ሆዬ ክብር ያላት እርስቴ ሆያ ሆዬ ነፍስ ያላት ሂዎቴ ሆያ ሆዬ ምድር ላንቺ እንጂ ምን ወቶሽ አንቺን ላፈር የምትሮጪ ምድር ላንቺ እንጂ ማን ብሎሽ አንቺን ላፈር ነፍስ አሙቺ ያለዚያማ አፈር ወደሽ ከምድር እንዲ ተዋደሽ ትርጉምሽን አጣለው የነፍሴን ፍቅርሽ በቁስ አይመዘኔ ያብርቁን ክብርሽ ያለዚያማ ካፈር ወደሽ ከምድር እንዲ ተዋደሽ ትርጉምሽን አጣለው የነፍሴን ፍቅርሽ በቁስ አይመዘኔ ያብርቁን ክብርሽ ቁስ የማይለውጠው ቂም የማይጣፍጠው ፍቅርሽ ነው ሚበልጠው ፍቅርሽ ነው ሚበልጠው ካንቺ አይብስ ምንጊዜም ዳሎልም ተከዜም ለፍቅር እንጂ ማዜም በፍቅርሽ ነው ማዜም መች ለኔ ሆነና ያንቺ ፍቅር ቃና ባዋሽ እና ጣና ባዋሽ እና ጣና ብንበላ እንኳን አንቆይም ብንጠጣም እውነት ተጣልተን አንሞትም ሰው ጠልተን አንምትም ነፍስሽ ነች ሂዎቴ ሆያ ሆዬ ነፍሴ ነች ሂዎትሽ ሆያ ሆዬ ክብር ያላት እርስቴ ሆያ ሆዬ ነፍስ ያላት ሂዎቴ ሆያ ሆዬ ነፍስሽ ነች ሂዎቴ ሆያ ሆዬ ነፍሴ ነች ሂዎትሽ ሆያ ሆዬ ክብር ያላት እርስቴ ሆያ ሆዬ ነፍስ ያላት ሂዎቴ ሆያ ሆዬ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out