Lyrics

እስኪ ይሁን እንዳልከው ቢለውም ልቤን ቅር እኔ እንዳልኩት ምንም አይሆን አይረጋም ያንተ ፍቅር በል ሳምልኝ ያንተን ከንፈር ሳምልኝ ካልመጣህ የማሎቅስህ ምንም አይደል እንዳላይ ሲጨንቅህ ከማይ አንገትህን ከማይ ስትደፋ ከማይ ይቅር ልተው ከማይ ስትከፋ በገናገና ይብስ እንዳይመጣ ይህን እንዳላጣ እላለሁ ከፅፅትም እልና ጥቂቱን አብዝቼ አያለሁ ቢለኝም ቅር ይህም እንዳይቀር አይረጋ ያንተ ፍቅር ቆሞ ሳጣህ አዘግማለሁ ሳይህ እከፋለሁ ደግሞ ልወቅስህ እልና የልቤን አውጥቼ ደግሞ እተወዋለሁ ጭንቅህን አይቼ ልወቅስህ እልና የልቤን አውጥቼ ደግሞ እተወዋለሁ ጭንቅህን አይቼ ከማይ ሲጨንቅህ ከማይ ከማይ ይቀር የለወይ ከማይ አንተ የኔ ሰማይ ሰማይ ከፍቶህ እንዳላይ ስማይ ቅርብ እየመሰለኝ ሰማይ ልብህን ልነካ ሰማይ እንደራሴው ጥላ ስጠጋህ ትርቃለህ ለካ ሰማይ በጨረቃ ሰማይ በጀንበር ሰማይ ያው ሩቅ ነው ሰማይ ያንተ ፍቅር ከማይ አንገትህን ከማይ ስትደፋ ከማይ ይቅር ልተው ከማይ ስትከፋ እስኪ ይሁን እንዳልከው ቢለውም ልቤን ቅር እኔ እንዳልኩት ምንም አይሆን አይረጋም ያንተ ፍቅር በል ሳምልኝ ያንተን ከንፈር ሳምልኝ ካልመጣህ የማልወቅስህ ምንም አይደል እንዳላይ ሲጨንቅህ ከማይ አንገትህን ከማይ ስትደፋ ከማይ ይቅር ልተው ከማይ ስትከፋ እንዳላወቀ ሰምቶ እንዳልሟሸቀ እንዳልተጨነቀ ባንተ ጠብቄ ጠብቄ ተቀበልኩህ ስቄ መተህ እንዲህ ነውና የኔናአንተ ዜና ነገም እንደገና ፍቅሬ የልቤን ቅሬታ ወጥኩት በዛምታ ዛሬ ልወቅስህ ነበረ የልቤን አውጥቼ ይብስ እንዳትርቀኝ ሳኩኝ ሁሉን ትቼ ልወቅስህ ነበረ የልቤን አውጥቼ ይብስ እንዳትርቀኝ ሳኩኝ ሁሉን ትቼ ከማይ የፈራሁት ደርሶ ከማይ የካብኩትን ንጄ ከማይ ሳገኝህ ልፅናና ልከፋ እኔው ላይ ፈርጄ ሰማይ ደመናህን ጥለህ ሰማይ አልታይ ስትለኝ ሰማይ እጨነቃለሁኝ ሰማይ ፍቅርህ እንዳይርቀኝ ሰማይ በጨረቃ ሰማይ በጀምበር ሰማይ ያው ሩቅ ነው ሰማይ ያንተ ፍቅር ከማይ አንገትህን ከማይ ስትደፋ ከማይ ይቅር ልተው ከማይ ስትከፋ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out