Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Gigi
Gigi
Performer
PRODUCTION & ENGINEERING
Bill Laswell
Bill Laswell
Producer

Lyrics

️ማርና ወተቴ️ እንዴት ብዬ ልግለፀው ላንተ ያለኝን ፍቅር ቃላቶች አልበቁኝም ሺ ቅኔ ብደረድር ከልቤ ወድሀለው የኔ አለም በማይለወጥ ፍቅር በንጉስ ባገር ውዴ የኔ ባትሆን ኖሮ ምን ይበጀኝ ይሆን መቼም እግዜር ጥሎ አይጥልም አውቆ ሠጠኝ አንተን ይመስገነው እላለሁ ይመስገን ሰቶኛል ወዳጅ ውዴ አንተን ባገሩ በከተማው ለልቤ ተመርጠሀል ከዚህ ወዲያ መውደድ ለማን ሰው ይገኛል በልቤ ተመላለስ ለፍቅር ለመውደድ ቃላት በማይገልፁት በእውነት መንገድ ከልቤ ወድሀለው የኔ አለም በማይለወጥ ፍቅር በንጉስ ባገር እንዴት ብዬ ልግለፀው ላንተ ያለኝን ፍቅር ቃላቶች አልበቁኝም ሺ ቅኔ ብደረድር ከልቤ ወድሀለው የኔ አለም በማይለወጥ ፍቅር በንጉስ ባገር ጨረቃ ማለችልኝ ከዋክብት ተገዘቱ አይኖችህ ቃል ገቡልኝ ፍቅርን ወተወቱ ይወደኝ አይወደኝም እያልኩኝ ስደናበር አይኖችህ ቃል ገቡልኝ አስረዱኝ በዝርዝር ከልቤ ወድሀለው የኔ አለም በማይለወጥ ፍቅር በንጉስ ባገር መናዬ ነህ ለልቤ ወዳጄ የኔ ባለቤት ያንደበትህ ለዛ ለነፍሴ ማርና ወተቴ መናዬ ነህ ለልቤ ወዳጄ የኔ ባለቤት ፍቅርህ የወይን ጠጅ ጠጥቼው ለሰለሰ አንጀቴ
Writer(s): Ejigayehu Shibabaw Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out