Music Video

Godanaw Sew
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Jah Lude
Jah Lude
Performer
Jalud
Jalud
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Jah Lude
Jah Lude
Songwriter
Kamuzu Kassa .
Kamuzu Kassa .
Songwriter

Lyrics

ጐዳናዉን ሰዉ ሞላዉ (ጐዳናዉን) ነግቶ ማለዳዉ ከያኔዉ ካለፈዉ ሻል ይበል ሰላም ሆኖ ሰዉ ጋር መዋል ንቃ በማለዳዉ በጠዋቱ ከነ ሙሉ ብርታቱ ሂድ ሂድ ሂድ በልፀግ ከፍ እንበል ወጣ ወጣ በል ነግቷል ጭጭ ጭጭ ሲል ወፍ ጥዋት ተነስ ሙላ ብርታት ወፌ ሆይ ብረሪ (ወፌ) ተነሽ በፉጨት ዘምሪ (ወፌ) ወፌ ሆይ ብረሪ (ወፌ) ተነሽ ሌት መንጋቱን አብስሪ ጐዳናዉን ሰዉ ሞላዉ (ጐዳናዉን) ነግቶ ማለዳዉ ጐዳናዉን ሰዉ (ጐዳናዉን) ሞላዉ ከዚያ በጣም ቆንጆ ሰአት ይህን ዉበት ልዩ ጠኋት ብሩህ ሆና ትጣራለች ሰማያዊን ልቦች ተነስ ገላን ፊትን ማዋዣ ይዛም አለች ልዩ ግብዣ ቢያንስ ወጣ ብለህ ብትሞቃት እሷ ምግብህ ናት ወፌ ሆይ ብረሪ (ወፌ) ተነሽ በፉጨት ዘምሪ (ወፌ) ወፌ ሆይ ብረሪ (ወፌ) ተነሽ ሌት መንጋቱን አብስሪ ጐዳናዉን ሰዉ ሞላዉ (ጐዳናዉን) ነግቶ ማለዳዉ ጐዳናዉን ሰዉ ሞላዉ ጐዳናዉን ሰዉ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out