Lyrics

አልተውም ፡ አልተውም ፡ አልተውም ፡ አምልኮ በዋጋ ፡ የገዛኝ ፡ የኢየሱስ ፡ ነኝ ፡ እኮ አልተውም ፡ አልተውም ፡ አልተውም ፡ ዝማሬ ይኸው ፡ አልበረደም ፡ ውስጤ ፡ እስከዛሬ ወደፊት ፡ ነው ፡ ወደፊት ፡ ወደፊት (፬x) (አሃሃሃሃሃ) እየተውኩ ፡ (አሃሃሃሃሃ) ትላንቴን (አሃሃሃሃሃ) ለማያዝ ፡ (አሃሃሃሃሃ) የፊቴን ወደፊት ፡ ነው ፡ ወደፊት ፡ ወደፊት (፪x) ከከበበኝ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ ከችግሬ ፡ በላይ ከጉዳዬ ፡ በላይ ፡ በላይ ከጠላቴ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ ከጭንቀቱ ፡ በላይ ከበሽታው ፡ በላይ ፡ በላይ ይፈውሳል ፡ እጁ ይፈውሳል ፡ እጁ ሰው ፡ ያደርጋል ፡ እጁ ሰው ፡ ያደርጋል ፡ እጁ (፪x) ይሄ ፡ የማነው ፡ የማን ፡ እጅ (፫x) አዋጅ ፡ የሚሽር ፡ በአዋጅ ይሄ ፡ የማን ፡ ነው ፡ የማን ፡ ስራ (፫x) በምድረ ፡ በዳ ፡ አሄ ፡ የሚመራ ገባኝ ፡ ገባኝ ፡ ገባኝ (፪x) የጌታ ፡ ነው ፡ የጌታ (፬x) የጌታ ፡ ነው ፡ የጌታ (፬x) እውነት ፡ እውነት ፡ እውነቴን ፡ ነው የምዘምረው ፡ ከልቤ ፡ ነው የተስፋን ፡ ቃል ፡ በሰጠኝ ያ ፡ ድቅድቅ ፡ ጨለማ ፡ ነጋልኝ ነጋልኝ ፡ ነጋልኝ ፡ ነጋ (፬x) በጌታ ፡ ነው ፡ በጌታ (፬x) አልተውም ፡ አልተውም ፡ አልተውም ፡ አምልኮ በዋጋ ፡ የገዛኝ ፡ የኢየሱስ ፡ ነኝ ፡ እኮ አልተውም ፡ አልተውም ፡ አልተውም ፡ ዝማሬ ይኸው ፡ አልበረደም ፡ ውስጤ ፡ እስከዛሬ ወደፊት ፡ ነው ፡ ወደፊት ፡ ወደፊት (፬x) (አሃሃሃሃሃ) እየተውኩ ፡ (አሃሃሃሃሃ) ኋላየን (አሃሃሃሃሃ) ለማያዝ ፡ (አሃሃሃሃሃ) የፊቴን ወደፊት ፡ ነው ፡ ወደፊት ፡ ወደፊት (፪x) ከከበበኝ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ ከችግሬ ፡ በላይ ከጉዳዬ ፡ በላይ ፡ በላይ ከጠላቴ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ ከጭንቀቱ ፡ በላይ ከበሽታው ፡ በላይ ፡ በላይ (፪x)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out