Lyrics

የሚታየው ፡ ሌላ ፡ ነው ፡ የሚሰማው ፡ ሌላ እኔ ፡ ግን ፡ ቃሉን ፡ ሳምን ፡ አግኝቻለሁ ፡ መላ የሚታየው ፡ ሌላ ፡ ነው ፡ የሚሰማው ፡ ሌላ እኔ ፡ ግን ፡ ቃሉን ፡ ሳምን ፡ ጨለማዬ ፡ በራ አዝ፦ እንደ ፡ ንስር ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x) ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x) ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ) እስቲ ፡ ቀና ፡ ቀና ፡ ወደላይ አዲስ ፡ ክብር ፡ መጥቷል ፡ በእኔ ፡ ላይ ከደመናው ፡ በላይ ፡ እንደንስር ከፍ ፡ ከፍ ፡ እላለሁ ፡ ላልታሰር ቀና ፡ ቀና ፡ ከአንገቴ ፡ ቀና ወደላይ ፡ ቀና ፡ ቃል ፡ አለኝና (፪x) አዝ፦ እንደ ፡ ንስር ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x) ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x) ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ) ሁሉ ፡ ደህና ፡ ሁሉ ፡ ሰላም ሁሉ ፡ ደህና ፡ ነው ፡ ደህና ፡ ነው ፡ ብያለሁ ፡ ደህና እላለሁኝ ፡ ደህና (፬x) አዝ፦ እንደ ፡ ንስር ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x) ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x) ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ) የሚታየው ፡ ሌላ ፡ ነው ፡ የሚሰማው ፡ ሌላ እኔ ፡ ግን ፡ ቃሉን ፡ ሳምን ፡ አግኝቻለሁ ፡ መላ የሚታየው ፡ ሌላ ፡ ነው ፡ የሚሰማው ፡ ሌላ እኔ ፡ ግን ፡ ቃሉን ፡ ሳምን ፡ ጨለማዬ ፡ በራ በራ ፡ በራ ፡ በራልኝ (፪x) ፡ በራ አዝ፦ እንደ ፡ ንስር ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x) ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x) ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ) የኢየሱስ ፡ መንፈስ ፡ አለኝ (፬x) የኢየሱስ ፡ መንፈስ ፡ አለኝ (፬x) አሜን ፡ አሜን
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out