Lyrics

ኧረ አንተ መልካም ነህ መልካም ለእኔ መልካም ነህ መልካም(፪) ኧረ አንተ ልዩ ነህ ልዩ ለእኔ ልዩ ነህ ልዩ(፪) ብዙ ግዜ ዘመርኩኝ ማንነትህ ገርሞኝ ማቆም ይኸው አልቻልኩም ማምለኬን ቀጠልኩኝ በምድር ላይ ቢፃፍ ባህር ቀለም ሆኖ ያንተን መልካምነት አይገልፀውም ችሎ(፪) እስከዛሬ ድረስ እኔ እስከማውቀው የማይለወጥ ፊት የሱስ ያንተ ነው(፪) ያው ነህ ያው(4) አዝ፥ ኧረ አንተ መልካም ነህ መልካም ለእኔ መልካም ነህ መልካም(፪) ኧረ አንተ ልዩ ነህ ልዩ ለእኔ ልዩ ነህ ልዩ(፪) ብዙ ግዜ ዘመርኩኝ ማንነትህ ገርሞኝ ማቆም ይኸው አልቻልኩም ማምለኬን ቀጠልኩኝ በምድር ላይ ቢፃፍ ባህር ቀለም ሆኖ ያንተን መልካምነት አይገልፀውም ችሎ(፪) ለእኔ ምን አለኝ ምን አለኝ ካንተ ሌላ ምን አለኝ[4] እስከ ዛሬ ድረስ እኔ እስከማውቀው የማይለወጥ ፊት እየሱስ ያንተ ነው ያው ነህ ያው(4) ስጋ ለባሽ ፡ ሁሉ ፡ ከብሩ ፡ እንደአበባ እንደሳር ፡ ሲረግፍ አረ ፡ እንዴት ፡ መታደል ፡ ነው አረ ፡ እንዴት ማረፍ ነው በማታልፈው ፡ ጌታ ፡ ባንተ ፡ መደገፍ ፡ ነው[2] ያው ነህ ያው(4)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out