Lyrics

በመንፈሱ ፡ ስሆን ፡ የያስኩት ፡ ጥያቄ ከጄ ፡ ላይ ፡ አጣሁት ፡ ፈለጌ ፡ ፈልጌ የፊቱን ፡ ፈገግታ ፡ መልኩን ፡ ሲያሳየኝ እንኳን ፡ ልጠይቀው ፡ እራሴን ፡ ሳትኩኝ ለካ ፡ ያስረሳል ፡ ችግር ፡ መከራ ዝም ፡ በሎ ፡ መኖር ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋራ ላካ ፡ ያስረሳል ፡ ችግር ፡ ጥያቄ መኖሩን ፡ ሳስብህ ፡ ጌታ ፡ አጠገቤ አሃ ሃሌሉያ (4) የሞተው ፡ ነገር ፡ የተቀበረው ሕይወት ፡ አገኘ ፡ አንተ ፡ ስትነካው አሃ ሃሌሉያ (4) ለካ ፡ ያስረሳል ፡ ችግር ፡ መከራ ዝም ፡ በሎ ፡ መኖር ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋራ (፪) ላካ ፡ ያስረሳል ፡ ችግር ፡ ጥያቄ መኖሩን ፡ ሳስብህ ፡ ጌታ ፡ አጠገቤ አሃ ሃሌሉያ (4) ሃሌሉያ አሃ ሃሌሉያ (4) አመስግን ፡ አለኝ (፬) ዝም ብለህ አመስግን አለኝ መንፈሱ ድምጹን አሰማኝ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out