Lyrics

ኤፉዱን ፡ አምጡልኝ ፡ የታለ ፡ በፍታው ክብሩን ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ልቤ ፡ የተጠማው እስቲ ፡ ያነቃቃኝ ፡ ይዳሰኝ ፡ በእጁ እንደዚህ ፡ ካልሆነ ፡ አልወጣም ፡ ከደጁ የናፈቅኝ ፡ የናፈቀኝ ፡ ነገር የናፈቀኝ ፡ የተጠማሁት የናፈቅኝ ፡ የናፈቀኝ ፡ ነገር ክብሩን ፡ ነው ፡ ክብሩን ፡ ማየት ክብሩ ፡ ከበበኝ ፡ ከበኝ ክብሩ ፡ ከበበኝ መንፈሱ ፡ ከበበኝ ፡ ከበበኝ መንፈሱ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ ክብሩ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ መንፈሱ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ እሳቱ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ ቅባቱ ፡ ከበበኝ ይታየኛል ፡ ዛሬ ፡ በዚህ ፡ ጉባኤ ፡ ላይ መንፈሱ ፡ ይፈሳል ፡ ይፈሳል ፡ ከሰማይ የተጨነቀች ፡ ነፍስ ፡ ግራ ፡ የገባት ነጻ ፡ ትወጣለች ፡ ክብሩ ፡ ሲያገኛት ከበበኝ ፡ ክብሩ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ መንፈሱ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ እሳቱ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ ቅባቱ ፡ ከበበኝ ምናለ ፡ ምናለ ፡ እስቲ ፡ ንገሩኝ ከክብሩ ፡ ውጪ ፡ ሌላ ፡ የሚያስመኝ ምናለ ፡ ምናለ ፡ እስቲ ፡ ንገሩኝ ከመንፈሱ ፡ ውጪ ፡ ሌላ ፡ የሚያስመኝ አሃ ፡ ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው አሃ ፡ አዲስ ፡ አዲስ አሃ ፡ ያነቃቃኛል አሃ ፡ የሱ ፡ መንፈስ (፪x) ኤፉዱን ፡ አምጡልኝ ፡ የታለ ፡ በፍታው ክብሩን ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ልቤ ፡ የተጠማው እስቲ ፡ ያነቃቃኝ ፡ ይዳሰኝ ፡ በእጁ እንደዚህ ፡ ካልሆነ ፡ አልወጣም ፡ ከደጁ የናፈቅኝ ፡ የናፈቀኝ ፡ ነገር የናፈቀኝ ፡ የተጠማሁት የናፈቅኝ ፡ የናፈቀኝ ፡ ነገር ክብሩን ፡ ነው ፡ ክብሩን ፡ ማየት ክብሩ ፡ ከበበኝ ፡ ከበኝ ክብሩ ፡ ከበበኝ መንፈሱ ፡ ከበበኝ ፡ ከበበኝ መንፈሱ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ ክብሩ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ መንፈሱ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ እሳቱ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ ቅባቱ ፡ ከበበኝ የኔማ ፡ እረሀብ ፡ የልቤ ፡ መሻት ሲነድ ፡ ማየት ፡ ነው ፡ የመንፈሱ ፡ እሳት የሞተው ፡ ተነስቶ ፡ ለክብር ፡ ሲያወራ በዚህ ፡ ቀን ፡ ተገልጦ ፡ ታምራት ፡ ሲሰራ ከበበኝ ፡ ክብሩ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ መንፈሱ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ እሳቱ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ ቅባቱ ፡ ከበበኝ ክብሩ ፡ ከበበኝ ፡ ከበኝ ክብሩ ፡ ከበበኝ መንፈሱ ፡ ከበበኝ ፡ ከበበኝ መንፈሱ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ ክብሩ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ መንፈሱ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ እሳቱ ፡ ከበበኝ ከበበኝ ፡ ቅባቱ ፡ ከበበኝ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out