Lyrics

ትቼዋለሁ ፣ ሀሳቤን ባንተ ላይ እጥላለው ትቼዋለሁ ፣ ጭንቀቴን ባንተ ላይ እጥላለው ምታስብልኝ ፣ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ ምታስብልኝ ፣ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ ትቼዋለሁ ፣ ሀሳቤን ባንተ ላይ እጥላለው ትቼዋለሁ ፣ ጭንቀቴን ባንተ ላይ እጥላለው ምታስብልኝ ፣ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ ምታስብልኝ ፣ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ ለቀኑ ክፍቱ ይበቃዋል ፣ የኛ ጭንቀት ምን ይረባናል እርሱ ስለ እኛ ያስባል እና ፣ ሃሳብን በእርሱ ላይ እንጣል ትቼዋለሁ ፣ ሀሳቤን ባንተ ላይ እጥላለው ትቼዋለሁ ፣ ጭንቀቴን ባንተ ላይ እጥላለው ምታስብልኝ ፣ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ ምታስብልኝ ፣ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ የሰማይ ወፎች ከቶ አይዘሩም ፣ አጭደው በጎተራ አይጨምሩም የሰማይ ጌታ ይመግባቸዋል ፣ ከእነርሱ ይበልጥ ይወደናል ትቼዋለሁ ፣ ሀሳቤን ባንተ ላይ እጥላለው ትቼዋለሁ ፣ ጭንቀቴን ባንተ ላይ እጥላለው ምታስብልኝ ፣ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ ምታስብልኝ ፣ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ አንተ አስበህ እኔን ከላይ ወርደሃል ፣ ነብስህን ስለ እኔ ሰጥተሃል ያስጨነቀኝ ጠላት ጥለህልኛል ፣ ልቤንም በሰላም ምልተሃል ትቼዋለሁ ፣ ሀሳቤን ባንተ ላይ እጥላለው ትቼዋለሁ ፣ ጭንቀቴን ባንተ ላይ እጥላለው ምታስብልኝ ፣ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ ምታስብልኝ ፣ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out