Music Video

Keandu Biet Andu Biet By Michael Lemma
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Michael Lemma Demissew
Michael Lemma Demissew
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Michael Lemma Demissew
Michael Lemma Demissew
Songwriter

Lyrics

ካ'ንዱ አንዱ ቤት እግርሽ ይራመዳል እኔስ አላወቅኩት ለካ እንዲህ ኖረሻል አየሁት ለየሁት ገባኝ ያንቺ ባህሪ ልብሽም አይረጋም እንዳሻው ነዋሪ አይንሽ ሲመለከት ሁሉ ብርቅሽ ላንቺ ይቅርብሽ ተሻሻይ የኔን ምክር እንቺ እኔ እንዳንቺ አይደለሁ ሁሉ አይደለም ብርቄ አልቃና ብሎኛል ፀባይሽን አውቄ ካ'ንዱ አንዱ ቤት እግርሽ ይራመዳል እኔስ አላወቅኩት ለካ እንዲህ ኖረሻል አየሁት ለየሁት ገባኝ ያንቺ ባህሪ ልብሽ የማይረጋ እንዳሻው ነዋሪ ለካስ እንደዚህ ነሽ ግሩም ነው ይደንቃል ያኳኋንሽ ነገር ለሚያይሽ ይገርማል ይህ ሁሉ ፀባይሽ እኔን ሳይገባኝ ሳላውቀው ከርሜ ገና አሁን ታየኝ ካ'ንዱ አንዱ ቤት እግርሽ ይራመዳል እኔስ አላወቅኩት ለካ እንዲህ ኖረሻል አየሁት ለየሁት ገባኝ ያንቺ ባህሪ ልብሽ የማይረጋ እንዳሻው ነዋሪ ላላላላላ
Writer(s): Lemma Demissew Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out