Lyrics

እናመልክሃለን ፡ እናከብርሃለን እንቀድስሃለን ፡ እንወድስሃለን አንተ ፡ እኮ ፡ ጌታ ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ንጉሥ ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ክቡር ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነህ ያለ ፡ ልክ ፡ ያለ ፡ ገደብ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያልከው በምሥጋና ፡ የተፈራህ የክብር ፡ ዘውድ ፡ የጯንከው የቃላት ፡ መደምደሚያ ፡ የዜማ ፡ ሁሉ ፡ ቅላጼ አይበቃህም ፡ አይገልጸህም ከዚክ ፡ በላይ ፡ ነህ ፡ ነጉሴ (፪x) እናመልክሃለን ፡ እናከብርሃለን እንቀድስሃለን ፡ እንወድስሃለን አንተ ፡ እኮ ፡ ጌታ ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ንጉሥ ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ክቡር ፡ ነህ አንተ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነህ የምድር ፡ አለቆች ፡ ሃያላን ፡ ነገስታቱ በለጠጎች ፡ ጥበበኞች ፡ ፈራጅና ፡ መሳፍንቱ የቱንም ፡ ያህል ፡ ታላቅ ክቡር ፡ ሥም ፡ ቢኖራቸው ያነተ ፡ ስም ፡ ግን ፡ ከተጠራ ከእግርህ ፡ ስር ፡ ነው ፡ መገኛቸው (፪x) የለህም ፡ መሳይ (፫x) ፡ በምድር ፡ በሰማይ የለህም ፡ እኩያ (፫x) ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out