Lyrics

የሚያስፈራው ፡ ግርማህ ፡ ሲያበራ ተንቀጠቀጠ ፡ ጨሰ ፡ ተራራ የታላቅነትህ ፡ ክብር ፡ ሲያርፍበት ሊቋቋም ፡ አልቻለም ፡ የአንተን ፡ ዉበት አንተ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ኃይለኛ የሰልፉ ፡ አሸናፊ ፡ ሁሌም ፡ ፊተኛ አንተ ፡ ብርቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ገናና ፡ በሰማይ ፡ በምድር ፡ ሁሉ ፡ ባለዝና ስምህን ፡ እባርካለው ፡ (፬X) የአንተን ፡ ታላቅነት ፡ ሞገስን ፡ እያየው ስምህን ፡ እባርካለው አደራረግሀን ፡ ጥበብን ፡ እያየው ፡ ስምህን ፡ እባርካለው ስምህን ፡ እባርካለው ፡ (፬X) የአንተን ፡ ታላቅነት ፡ ሞገስን ፡ እያየው ስምህን ፡ እባርካለው አደራረግሀን ፡ ጥበብን ፡ እያየው ፡ ስምህን ፡ እባርካለው አንተ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ኃይለኛ የሰልፉ ፡ አሸናፊ ፡ ሁሌም ፡ ፊተኛ አንተ ፡ ብርቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ገናና ፡ በሰማይ ፡ በምድር ፡ ሁሉ ፡ ባለዝና የቃልህን ፡ ሥልጣን ፡ ያሳይ ፡ ፍጥረቱ ውኃ ፡ ፈለቀ ፡ ወጣ ፡ ከአለቱ ፡ መልስን ፡ ይሰጥሃል ፡ ባሕር ፡ አድምጦ ሕዝብህን ፡ ሊያሻግር ፡ ጠላትን ፡ ውጦ አንተ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ኃይለኛ የሰልፉ ፡ አሸናፊ ፡ ሁሌም ፡ ፊተኛ አንተ ፡ ብርቱ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ገናና ፡ በሰማይ ፡ በምድር ፡ ሁሉ ፡ ባለዝና
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out