Music Video

Bebet Badebabay | በቤት ባደባባይ - By Henok Kifle - New Ethiopian Music(Voice) 2021
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Teddy Tadesse
Teddy Tadesse
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Teddy Tadesse
Teddy Tadesse
Songwriter

Lyrics

(ዛሬማ) ጎህ ቀዶልኛል (ዛሬማ) ቀን ወጥቶልኛል (ዛሬማ) ጎህ ቀዶልኛል (ዛሬማ) ቀን ወጥቶልኛል (ዛሬማ) ጎህ ቀዶልኛል ቀዶልኛል (ዛሬማ) ቀን ወጥቶልኛል ወጥቶልኛል (ዛሬማ) ጎህ ቀዶልኛል ቀዶልኛል (ዛሬማ) ቀን ወጥቶልኛል ወጥቶልኛል ጨለማው ሌሊት አልፏል ለኔ ብርሀን ወጥቷል ብርሀን ወጥቷል ኢየሱሴ ቤቴ ገብቷል ቤቴ ገብቷል ጨለማው ሌሊት አልፏል ለኔ ብርሀን ወጥቷል ብርሀን ወጥቷል ኢየሱሴ ቤቴ ገብቷል ቤቴ ገብቷል ከወደኩበት መጥቶ ያነሳኝ የምህረት እጁ አለቀቀኝም እንዳልጠፋበት ዛሬም ከደጁ ከነበርኩበት ነጥቆ ያወጣኝ የምህረት እጁ አለቀቀኝም እንዳልጠፋበት ዛሬም ከደጁ በቤቱ ተክሎኛል ለዘላለም ለዘላለም የሚያሰጋኝ የለም በቤቱ ተክሎኛል ለዘላለም ለዘላለም የሚያሰጋኝ የለም አቤት አቤት ይገርመኛል አቤት አቤት ይደንቀኛል አቤት አቤት ግርም ይለኛል አቤት አቤት ድንቅ ይለኛል አቤት አቤት ፍቅሩ ምህረቱ አቤት አቤት ልጁ አድርጎኛል አቤት አቤት ትናንትናዬን አቤት አቤት አስረስቶኛል አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አወጣኝ ከጨለማ ከግዞት መንደር ሰው ከማይተርፍበት ከዚያ ከሞት ሠፈር እየመራ እየመራ እጄን ይዞ ወደ ተራራ ወደ ክብር ወደ ከፍታ አደረሰኝ የኔ ጌታ (እዘምራለሁ) ላዳነኝ (እዘምራለሁ) ለታደገኝ (እዘምራለሁ) ክብሬን ጥዬ (እዘምራለሁ) ለጌታዬ ከወደኩበት መጥቶ ያነሳኝ የምህረት እጁ አለቀቀኝም እንዳልጠፋበት ዛሬም ከደጁ ከነበርኩበት ነጥቆ ያወጣኝ የምህረት እጁ አለቀቀኝም እንዳልጠፋበት ዛሬም ከደጁ በቤቱ ተክሎኛል ለዘላለም ለዘላለም የሚያሰጋኝ የለም በቤቱ ተክሎኛል ለዘላለም ለዘላለም የሚያሰጋኝ የለም አቤት አቤት ይገርመኛል አቤት አቤት ይደንቀኛል አቤት አቤት ግርም ይለኛል አቤት አቤት ድንቅ ይለኛል አቤት አቤት ፍቅሩ ምህረቱ አቤት አቤት ልጁ አድርጎኛል አቤት አቤት ትናንትናዬን አቤት አቤት አስረስቶኛል አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ሳስበው እዚህ መድረሴ ኧረ ተአምር ነው አቅሜ ጉልበቴ ብርታቴ እንዳልለው ከፀጋው ውጪ ትምክት የሌለኝ በምህረቱ የቆምኩኝ ሰው ነኝ ሁሉ ከሱ በሱ በቤቴ አደረገልኝ ዝርግፍ ጌጤ (እዘምራለሁ) ላዳነኝ (እዘምራለሁ) ለታደገኝ (እዘምራለሁ) ክብሬን ጥዬ (እዘምራለሁ) ለጌታዬ ሜልኮል ብትንቀኝ (ዝም አልልም) ተቺ ቢበዛ (ዝም አልልም) አምልኮ አልተውም (ዝም አልልም) እንዲህ በዋዛ (ዝም አልልም) ኧረ እኔ አልልም (ዝም አልልም) እኔስ አልልም (ዝም አልልም)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out