Music Video

Atasbie
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Bisrat Garedew
Bisrat Garedew
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Bisrat Garedew
Bisrat Garedew
Songwriter

Lyrics

ተጋሪም የለሽም አትስጊ አታስቢ ግዛትሽ ነው ቅጥሩ ላንቺ የልቤ ግቢ ተጋሪም የለሽም አትስጊ አታስቢ ግዛትሽ ነው ቅጥሩ ላንቺ የልቤ ግቢ ያፀደቅሻት ነፍሴን ተስፋ አጥታ ጠውልጋ (ጠውልጋ) ነፍስ የዘራሽባት አንችው ነሽ የሰጠሻት ዋጋ እዘዥበት ልቤን ቅጥሩም ግዛትሽ ነው የግልሽ (የግልሽ) ሌላ ምንም የለም ይሄ ይመጥንሻል የምልሽ ሎሌም ሆናለች በውዴታ ስላወጣሻት ከሁካታ ሰላምሽንም ሌት በፀሎቷ ነፍሴ አድራለች ተቀኝታ ተጋሪም የለሽም አትስጊ አታስቢ ግዛትሽ ነው ቅጥሩ ላንቺ የልቤ ግቢ ተጋሪም የለሽም አትስጊ አታስቢ ግዛትሽ ነው ቅጥሩ ላንቺ የልቤ ግቢ የመሸጋገሪያ እርካብም የሆንሻት (የሆንሻት) አንቺው ነሽ መክሊቷ ለዚህ ያበቃሻት ያየሻት ትኖሪያለሽ ውስጤ ሁሌም ትልቅ ቦታ ይዘሽ (ይዘሽ) ገላዬም የግልሽ ያንቺው እንደሆነ የብቻሽ ሎሌም ሆናለች በውዴታ ስላወጣሻት ከሁካታ ሰላምሽንም ሌት በፀሎቷ ነፍሴ አድራለች ተቀኝታ ሰላምሽንም ሌት በፀሎቷ ነፍሴ አድራለች ተቀኝታ ሰላምሽንም ሌት በፀሎቷ ነፍሴ አድራለች ተቀኝታ
Writer(s): Bisrat Garedew Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out