Music Video

Menfes Kidus
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Yishak Sedik
Yishak Sedik
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Yishak Sedik
Yishak Sedik
Songwriter

Lyrics

አግኘኝ መንፈስ ቅዱስ ወደ እውነትህ ምራኝ አግኘኝ መንፈስ ቅዱስ ክንድህ ታጽናኝ እጅህ ትርዳኝ አግኘኝ መንፈስ ቅዱስ ወደ እውነትህ ምራኝ አግኘኝ መንፈስ ቅዱስ ክንድህ ታጽናኝ እጅህ ትርዳኝ ና ዳሰኝ አረስርሰኝ ተጠምቼሀለሁ ና ዳሰኝ አረስርሰኝ እፈልግሀለሁ ና ዳሰኝ አረስርሰኝ ተጠምቼሀለሁ ና ዳሰኝ አረስርሰኝ እፈልግሀለሁ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አይን ከማየት ጆሮም ከመስማት ሞልቶ አያውቅም ለስንት ዘመናት ምኞትን ድሎትን ማጣት አንተ ካልረዳህ ነፍስ አይሆንላት ግና መንፈሴ ሲጮህ ወዳንተ እኔ ይሰማኛል እየቃተተ እየቃተተ አልጥምህ ብሎኝ ምቾቴ ሁሉ አካላቴም ጭምር መንፈስህን አሉ አንተን አንተን አሉ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ና ዳሰኝ አረስርሰኝ ተጠምቼሀለሁ ና ዳሰኝ አረስርሰኝ እፈልግሀለሁ ና ዳሰኝ አረስርሰኝ ተጠምቼሀለሁ ና ዳሰኝ አረስርሰኝ ተጠምቼሀለሁ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out