Music Video

Kidus
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Yishak Sedik
Yishak Sedik
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Yishak Sedik
Yishak Sedik
Songwriter

Lyrics

ያንተን ክብር የሚሸፍን ክብር የታል በኃይልህ ላይ ምን ያይላል አንተ ሰርተህ ማን ይመጻደቅ ማን ነው ባንተ የማይደነቅ እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ ማን ነው ባንተ የማይደነቅ እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ (እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ) (እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ) (ፊትህ በመውደቅ) (ፊትህ በመውደቅ) ግርማ ሞገስህ ድምጽህ ሚያስፈራ በሰማይ በምድር ፊትህ ሚያበራ ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያውቁሃል ጉልበት ሁሉ ላንተ ይንበረከካል ኃያል ነህ ኢየሱስ (ኃያል ነህ) ኃያል ነህ ኢየሱስ (ኃያል ነህ) ክቡር ነህ ኢየሱስ (ክቡር ነህ) ክቡር ነህ ኢየሱስ (ክቡር ነህ) ኃያል ነህ ጌታችን (ኃያል ነህ) ኃያል ነህ ኢየሱስ (ኃያል ነህ) ክቡር ነህ ኢየሱስ (ክቡር ነህ) ክቡር ነህ ጌታችን (ክቡር ነህ) በቃልህ ላይ ማን አንዳች ያክላል ድምጽ ያረከው ያንተን ያሰማል የበቃ የለም ጌታ ያላንተ ሊታይ አንተን ለብሰን ነው በምድር በሰማይ ልዑል ሆይ ማን ነው ከአንተ በላይ መታያችን ነህ በምድር በሰማይ ምንም የለንም ከአንተ በላይ (እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ) (እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ) ግርማ ሞገስህ ድምጽህ ሚያስፈራ በሰማይ በምድር ፊትህ ሚያበራ ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያውቁሃል ጉልበት ሁሉ ላንተ ይንበረከካል ኃያል ነህ ኢየሱስ (ኃያል ነህ) ኃያል ነህ ኢየሱስ (ኃያል ነህ) ክቡር ነህ ኢየሱስ (ክቡር ነህ) ክቡር ነህ ኢየሱስ (ክቡር ነህ) ኃያል ነህ ጌታችን (ኃያል ነህ) ኃያል ነህ ኢየሱስ (ኃያል ነህ) ክቡር ነህ ኢየሱስ (ክቡር ነህ) ክቡር ነህ ጌታችን (ክቡር ነህ)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out