Lyrics

የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ እየሱስ እየሱሴ ለኔ አሃ አሃ አሃ እየሱስ ጥበበኛዋ ፡ ሴት ፡ ቀዝቃዛውን ፡ ክረምት ሩቅ ፡ አይታ ፡ ልብሷን ፡ ሰፋች መከራውን ፡ ቀደመች እኔም ፡ እንደ ፡ እሷ ፡ ሁሉን ፡ ቀድምያለሁ በእየሱስ ፡ ተደስቻለሁ በእየሱስ ፡ ተደስቻለሁ ሃዘንን ፡ ቀድሜዋለው ጭንቀትን ፡ ቀድሜዋለው ተድላን ፡ ቀድሜዋለው ስኬትን ፡ ቀድሜዋለው የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የተቀደመ ፡ ነው ፡ የቀረው ፡ ዘመኔ የዘላለም ፡ ደስታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆኖኝ ፡ ለእኔ ቀድሜ ፡ ተደስቻለው ቀድሜ ፡ ተደስቻለው በኢየሱስ ፡ ተደስቻለው በኢየሱስ ፡ ተደስቻለው እንደ ፡ ወንዝ ፡ ነው ፡ ሰላሜ እንደ ፡ ወንዝ ፡ ነው ፡ ሰላሜ እንደ ፡ ወንዝ ፡ ነው ፡ ሰላሜ ይፍለቀለቃል ፡ ከውስጤ አይቋረጥም ፡ ሰላሜ አይቋረጥም ፡ ሰላሜ አይቋረጥም ፡ ሰላሜ ይፍለቀለቃል ፡ ከውስጤ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ ደስታ ፡ እና ፡ ሃዘኔ ፡ እኩያ ፡ ነበሩ በልኬት ፡ ቁመና ፡ የሚፎካከሩ ኢየሱስ ፡ ግን ፡ የሰጠኝ ፡ ደስታ አይስተካከል ፡ ከሁኔታ አባቴ ፡ የስጠኝ ፡ ደስታ አይስተካከል ፡ ከሁኔታ እንደ ፡ ወንዝ ፡ ነው ፡ ሰላሜ እንደ ፡ ወንዝ ፡ ነው ፡ ሰላሜ እንደ ፡ ወንዝ ፡ ነው ፡ ሰላሜ ይፍለቀለቃል ፡ ከውስጤ አይቋረጥም ፡ ሰላሜ አይቋረጥም ፡ ሰላሜ አይቋረጥም ፡ ሰላሜ አይቋረጥም ፡ ሰላሜ ይፍለቀለቃል ፡ ከውስጤ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህባይሞላ ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የሰላሜ ምንጭ በሉት እስኪ ጌታን የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ ኣኣ አኣኣ አኣኣ አኣኣ ሀሌሉያ እስኪ ለጌታ ፍቅር ከፍተኛ እልልታ እናሰማ
Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Unknown Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out