Lyrics

ያልነበረውን ወደ መኖር ወደ መኖር በቃሉ ጠርቶ በሚፈጥር በሚፈጥር ክርር አድርጌ ጌታን አመንኩ ጌታን አመንኩ ይበዛል ብዬ መዝሙር ዘመርኩ መዝሙር ዘመርኩ ዳርቻ የሌለው ግዙፍ ሰማይ ግዙፍ ሰማይ ሲጠራ ሰምቶ መቶ የለም ዎይ መቶ የለም ዎይ በጣም ጥቂት ነው ምድራዊውማ ምድራዊውማ ተጣፍቶ ይመጣል ቃሉን ሲሰማ ቃሉን ሲሰማ በሁለት አሳ እና በአምስት እንጀራ አምስትሺህ አብልቶ ታምርን በሰራ በኢየሱስ መንፈስ እኔ ባመንኩት ቀሪ ዘመኔ ላይ ቃል ዘራሁበት የእኔ ነገር ይበዛል የእኔ ነገር ይበዛል እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ይበዛል በመንፈስ ቅዱስ ይበዛል እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ይበዛል እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ቀለም ተቀብቶ ታድሶ አያውቅ ታድሶ አያውቅ እስከአሁን አለ መልኩን ሳይለቅ መልኩን ሳይለቅ ሰማይ ጨዋ ነው ስርዐት ይዞ ስርዐት ይዞ ይሁን ያለውን አባቴን ታዞ አባቴን ታዞ ይህንን እውነት ሰሞቶ ያመነ ሰሞቶ ያመነ በመንፈስ ቅዱስ ልቡ የጀገነ ልቡ የጀገነ ይሰራብኛል ቃሉ የሚል ቃሉ የሚል ከእኔ ጋር አብሮ እንዲ ይበል እንዲ ይበል ተባርኪያለሁኝ በሰማዩ ስፍራ ክርስቶስ ኢየሱስ በሰራልኝ ስራ የተጻፈልኝን አምኛለው እኔ እንዲ ነው ሚሆነው የቀረው ዘመኔ የእኔ ነገር ይበዛል የእኔ ነገር ይበዛል እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ይበዛል በመንፈስ ቅዱስ ይበዛል እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል በኢየሱስ ስም ይበዛል ይበዛል እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል በሁለት አሳ እና በአምስት እንጀራ አምስትሺህ አብልቶ ታምርን በሰራ በኢየሱስ መንፈስ እኔ ባመንኩት ቀሪ ዘመኔ ላይ ቃል ዘራሁበት የእኔ ነገር ይበዛል የእኔ ነገር ይበዛል እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል ይበዛል በመንፈስ ቅዱስ ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል ይበዛል
Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Unknown Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out