Lyrics

More information: ዮሐንስ ፡ ግርማ (Yohannes Girma), ፫ (3 ... የመውደዴን ፡ ብዛት ፡ የፍቅሬንም ፡ ብዛት በውስጤ ፡ ያለውን ፡ የንዳዱን ፡ ብርታት የማረከኝን ፡ የተረታሁልህን ልገልጠው ፡ አልችልም ፡ አንተ ፡ ያረክልኝን የመውደዴን ፡ ብዛት ፡ የፍቅሬንም ፡ ብዛት በውስጤ ፡ ያለውን ፡ የንዳዱን ፡ ብርታት የማረከኝን ፡ የተረታሁልህን ልገልጠው ፡ አልችልም ፡ አንተ ፡ ያረክልኝን አሸንፈኸኛል ፡ እመሰክራለሁ ጌታ ፡ አፌን ፡ ሞልቼ ፡ እናገራለሁ አሸንፈኸኛል ፡ እመሰክራለሁ ጌታ ፡ አፌን ፡ ሞልቼ ፡ እናገራለሁ የአንተ ፡ ፍቅር ፡ ውስጤ ፡ ያለው እየጨመረ ፡ የሚሄድ ፡ ወንዝ ፡ ነው አሁንስ ፡ አየሁ ፡ ይህ ፡ ገብቶኛል የማልወጣው ፡ ነገር ፡ ይዞኛል የአንተ ፡ ፍቅር ፡ ውስጤ ፡ ያለው እየጨመረ ፡ የሚሄድ ፡ ወንዝ ፡ ነው አሁንስ ፡ አየሁ ፡ ይህ ፡ ገብቶኛል የማልወጣው ፡ ነገር ፡ ይዞኛል የአንተ ፡ ፍቅር ፡ ውስጤ ፡ ያለው እየጨመረ ፡ የሚሄድ ፡ ወንዝ ፡ ነው አሁንስ ፡ አየሁ ፡ ይህ ፡ ገብቶኛል የማልወጣው ፡ ነገር ፡ ይዞኛል የምልህ ፡ አለኝ ፡ የምልህ ቋንቋን ፡ አጥቼ ፡ ያኖርኩልህ ቃላት ፡ አግኝቼ ፡ መጥቻለሁ ኢየሱስዬ ፡ ወድሃለሁ የምልህ ፡ አለኝ ፡ የምልህ ቋንቋን ፡ አጥቼ ፡ ያኖርኩልህ ቃላት ፡ አግኝቼ ፡ መጥቻለሁ ኢየሱስዬ ፡ ወድሃለሁ ኧረ ፡ ማን ፡ ሊተካህ ፡ አንተን ኧረ ፡ ማን ፡ ሊተካህ ፡ አንተን ስፍራህን ፡ የሚወስድ ፡ ከወዴት ፡ ሊገኝ በሰማይ ፡ የለም ፡ በምድርም ፡ የለም ከምድርም ፡ በታች ፡ አይገኝ በሰማይ ፡ የለም ፡ በምድርም ፡ የለም ከምድርም ፡ በታች ፡ አይገኝ End
Writer(s): Yohannes Girma Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out