Lyrics

በምድር ላይ ብዙዎች አማልክቶች ይኖራሉ እያንዳንዳቸው በሚያመልኳቸው ይበጃሉ በምድር ላይ ብዙዎች አማልክቶች ይኖራሉ እያንዳንዳቸው በሚያመልኳቸው ይበጃሉ ብቻውን የእኔ ምሥጋና የተገባ ሁሉ በእርሱ ከእርሱና ለእርሱ የሆነው እግዚአብሔር ብቻ ነው ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር እርሱ ፈጥሮ ሕያው እስትንፋስ የሰጣችሁ የእጁ ሥራዎች በምድር ላይ ያላችሁ እርሱ ፈጥሮ ሕያው እስትንፋስ የሰጣችሁ የእጁ ሥራዎች በምድር ላይ ያላችሁ ድምጻችሁን ከፍ አድርጋችሁ በምሥጋና የሚገባውን ክብር ያግኝና ይክበር በምሥጋና ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር የሰው ዘሮች በየአገራቱ ያላችሁ ልዩ ቀለም ልዩ ልዩ ሕዝቦች በቋንቋችሁ የሰው ዘሮች በየአገራቱ ያላችሁ ልዩ ቀለም ልዩ ልዩ ሕዝቦች በቋንቋችሁ ለሥሙ የሚገባውን ክብር አምጡ በቅድስናው ሥፍራ ስገዱ ንገሥ ንገሥ በሉ ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው አምላክ ለሆንከው ክብሩ ለአንተ ነው ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out