Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Jacky Gosse
Jacky Gosse
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Danial Tamere Tekle
Danial Tamere Tekle
Songwriter

Lyrics

የሕብር ብሔር አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ አባቶቻችን በደም አቅልመው ያቆዩ ያውልህ ባንዲራው ልጄ እንዲያ በል አንተ (እዋ) ተው ተው ተው ተው ተው እንዲያ በል አንተ (እንቢ) ሰላም ያገሬ ሰው ሰላም የወንዜ ሰው ሰላም ያገሬ ሰው እንድምን አላችሁ እንኳን ለበዓሉ በሰላም መጣችሁ የፍቅር የሰላም የደስታ ያርግላችሁ ሰላም ያገሬ ሰው ሰላም የወንዜ ሰው ሰላም ያገሬ ሰው እንድምን አላችሁ እንኳን ለበዓሉ በሰላም መጣችሁ ከፍ ይበል ባንዲራው ፍቅር መግለጫው ኩራት ኩራት ይሰማው ዉስጤን በባንዲራው በማንነቴን ተሰብሰቦ ሲጨፈርማ ባህላችን በዓለም ሲሰማ ኩራት ኩራት ይሰማው ዉስጤን በባንዲራው በማንነቴን ተሰብሰቦ ሲጨፈርማ ባህላችን በዓለም ሲሰማ ኦሆ ሆ ሆ በይ ምቺ በል ምታ ያዙልን ጫዎታ ባህላችን ይድመቅ እንጨፍር በእስክስታ ባንድነት በፍቅር በሉ እንሰባሰብ ስንሆን ያምርብናል ልክ እንደ ቤተሰብ ቋንቋችን ቢለያይ እንደየ መልካችን ኢትዮጵያዊነት ነው ለኛ አንድነታችን ባንዲራው ነዉና ለኛ አንድነታችን ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ ሰላም ያገሬ ሰው ሰላም የወንዜ ሰው ሰላም ያገሬ ሰው እንድምን አላችሁ እንኳን ለበዓሉ በሰላም መጣችሁ የፍቅር የሰላም የደስታ ያርግላችሁ ሰላም ያገሬ ሰው ሰላም የወንዜ ሰው ሰላም ያገሬ ሰው እንድምን አላችሁ እንኳን ለበዓሉ በሰላም መጣችሁ ከፍ ይበል ባንዲራው ፍቅር መግለጫችሁ የተስፋ ቃል የገባልሽ ደርሶ እጅሽን እስኪታነሽ? ፍቅር ሰላም ከኛ አይለየን በአንድነት ሁሌም ያኑረን የተስፋ ቃል የገባልሽ ደርሶ እጅሽን እስኪታነሽ? ፍቅር ሰላም ከኛ አይለየን በአንድነት ሁሌም ያኑረን ኦሆ ሆ ሆ በይ ምቺ በል ምታ ያዙልን ጫዎታ ባህላችን ይድመቅ እንጨፍር በእስክስታ ባንድነት በፍቅር በሉ እንሰባሰብ ስንሆን ያምርብናል ልክ እንደ ቤተሰብ ቋንቋችን ቢለያይ እንደየ መልካችን ኢትዮጵያዊነት ነው ለኛ አንድነታችን ባንዲራው ነዉና ለኛ አንድነታችን ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ በይ ምቺ በል ምታ ያዙልን ጫዎታ ባህላችን ይድመቅ እንጨፍር በእስክስታ እንደጥበብ ሸማ እስኪ ልድመቅበት ባንዲራውን ይዤ ኩራት ላሳይበት ባንዲራውን ይዤ ኩራት ላሳይበት ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ የታለ የታለ የታለ የታለ
Writer(s): Danial Tamere Tekle Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out