Lyrics

ትላንት ፡ የረዳኝ ፡ ዛሬም ፡ ሚረዳኝ ጌታን ፡ ይዣለሁ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ ትላንት ፡ የረዳኝ ፡ አሁን ፡ ሚረዳኝ ጌታን ፡ ይዣለሁ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ አለ ፡ ጌታ አለ ፡ ጌታ አለ ፡ ጌታ አለ ፡ ጌታ ባለፀጋው ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ ምንጬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ በረከቴ ከቶ ፡ አልሰጋም ፡ ምን ፡ እሆን ፡ ብዬ እኖራለሁ ፡ ተዘልዬ ባለፀጋው ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ ምንጬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ በረከቴ ከቶ ፡ አልሰጋም ፡ ምን ፡ እሆን ፡ ብዬ እኖራለሁ ፡ ተዘልዬ መከራና ፡ ችግሩ ፡ ውጊያውም ፡ ቢበዛ ድል ፡ አድራጊው ፡ ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ያደርገዋል ፡ ጌታ ፡ የተናገረኝን አየዋለሁ ፡ ይሆናል ፡ ቃል ፡ የገባልኝን ያለኝን ፡ ልመነው ልመነው ልመነው ጌታዬ ፡ ታማኝ ፡ ነው ታማኝ ፡ ነው ታማኝ ፡ ነው ያለኝን ፡ ልመነው ልመነው ልመነው ጌታዬ ፡ ታማኝ ፡ ነው ታማኝ ፡ ነው ታማኝ ፡ ነው ትላንት ፡ የረዳኝ ፡ ዛሬም ፡ ሚረዳኝ ጌታን ፡ ይዣለሁ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ ትላንት ፡ የረዳኝ ፡ አሁን ፡ ሚረዳኝ ጌታን ፡ ይዣለሁ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ አለ ፡ ጌታ አለ ፡ ጌታ አለ ፡ ጌታ አለ ፡ ጌታ ቃሉን ፡ ሰጥቶ ፡ ያስጠበቀኝ ከመንገድ ፡ ላይ ፡ መች ፡ ሊጥለኝ እወርሳለሁ ፡ ጌታን ፡ ታምኜ እሄዳለሁ ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ሆኜ ቃሉን ፡ ሰጥቶ ፡ ያስጠበቀኝ ከመንገድ ፡ ላይ ፡ መች ፡ ሊጥለኝ እወርሳለሁ ፡ ጌታን ፡ ታምኜ እሄዳለሁ ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ሆኜ አባቶች ፡ አመኑት ፡ ደመናን ፡ ሳያዩ ተስፋ ፡ እድርገው ፡ ጌታን ፡ ከቶ ፡ መች ፡ አፈሩ በመጠበቂያዬ ፡ ላይ ፡ እጠብቀዋለሁ ዘንበል ፡ ይላል ፡ ጌታ ፡ ቃሉን ፡ ምን ፡ ሊያደርገው ያለኝን ፡ ልመነው ልመነው ልመነው ጌታዬ ፡ ታማኝ ፡ ነው ታማኝ ፡ ነው ታማኝ ፡ ነው ያለኝን ፡ ልመነው ልመነው ልመነው ጌታዬ ፡ ታማኝ ፡ ነው ታማኝ ፡ ነው ታማኝ ፡ ነው ጌታ ፡ ታማኝ ጌታ፡ ታማኝ ጌታ ፡ ታማኝ ጌታ፡ ታማኝ ጌታ ፡ ታማኝ ጌታ፡ ታማኝ
Writer(s): Yohannes Belay Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out