Lyrics

በቅርበት እሶን አላቃት የልቤ ጎደኛ አይደለች ሁሌም ግን ለኔ ልዩ ነች ድንገት መንገድ ሳገኝት በትንሹ ጎጉቼ እያየዋት ዛሬም ግን ለኔ ልዩ ነች አንድ ቀን ሳላስበው ብታየኝ በጨረፍታ ልቤን ሙቀት ተሰማው ቆንጅየዋ ልጅ ተረታ ደፍሬ ተጠግቻት መላ እካሎን እያየው ዞር ብላ ምነው ብትለኝ አሁን ምንድን ነው ማወራው አንድ ብዬ አየሆት ሁለት ብዬ ተመኘሆት ሥስት ብዬ ላናግራት ስሞክር ትታኝ ሄደች ቆሜ እኔ ስግደረደር |2| ከዋክብት ጨረቃን ከበዋት ልክ እንደሚያደምቆት ኦኦ እሶም እንደዛ ናት በጣም በድቅድቅ ጨለማ ልክ እንደምትበራ ሻማ ኦኦኦ ልዩ ሚስጥር ናት አንድ ብዬ አየሆት ሁለት ብዬ ተመኘሆት ሥስት ብዬ ላናግራት ስሞክር ትታኝ ሄደች ቆሜ እኔ ስግደረደር |2| በቅርበት እሶን አላቃት የልቤ ጎደኛ አይደለች ሁሌም ግን ለኔ ልዩ ነች ድንገት መንገድ ሳገኝት በትንሹ ጎጉቼ እያየዋት ዛሬም ግን ለኔ ልዩ ነች አንድ ቀን ሳላስበው ብታየኝ በጨረፍታ ልቤን ሙቀት ተሰማው ቆንጅየዋ ልጅ ተረታ ደፍሬ ተጠግቻት መላ እካሎን እያየው ዞር ብላ ምነው ብትለኝ አሁን ምንድን ነው ማወራው አንድ ብዬ አየሆት ሁለት ብዬ ተመኘሆት ሥስት ብዬ ላናግራት ስሞክር እሶም ሄደች ቆሜ እኔ ስግደረደር |2| ተፈጥሮዋ ልዩ ነው የሶስ ውበት ይደንቃል ኦኦ ያያት ሁሉ ይመኛታል መአዛዋ ፈዋሽ እኔን ደግሞ ግኖ ልሁን ዛሬ እይኖን ልየው ደፍሬ አንድ ብዬ አየሆት ሁለት ብዬ ተመኘሆት ሥስት ብዬ ላናግራት ስሞክር ትታኝ ሄደች ቆሜ እኔ ስግደረደር |4|
Writer(s): Samuel Alemu, Getaneh Bitew Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out