Music Video

Yeliben Daget
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Dag Daniel
Dag Daniel
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Dag Daniel
Dag Daniel
Songwriter
Danny Upon
Danny Upon
Songwriter

Lyrics

የልቤን ዳገት መውጣት ከቻልሽ ጎጆ ይታይሻል እሱን ካለፍሽ ትንሽ ሄደሽም እንደተጠጋሽ ላሜ ስትወልድ ታያለሽ እኔ አንቺን ከመውደዴ አኳያ በግማሽ እንኳን ብትመልሺ በቂ ነው በቂ ነው አህያ ካልመታሺው አሸክመሽ እንድትገቢ ካለኝ ጉጉት ይህን ዜማ እጫወታለሁ እንደ ህፃን ልጅ እንዳጣ ጡት ባጣሽማ እከፈለሁ አሳ መተንፈሻ ጊል ከሌለው እንዴትስ ነው የሚዋኘው ነፍሴን ላጣው ትንሽ ቀን ነው እኔም አንቺን ካላገኘሁ እንድትገቢ ካለኝ ጉጉት ይህን ዜማ እጫወታለሁ እንደ ህፃን ልጅ እንዳጣ ጡት ባጣሽማ እከፈለሁ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out