Lyrics

አትፍራክራክ ፍራት አታሳይ ታናስታ ፎክር በ ጠላት ላይ ጌታ ይዋጋል ታማነው ብቻ ያንቴ አይዳላም እሄ ዛማቻ አት ደራደር ከ ጣላት ጋር ይልቅ ሚዛዛዉ ያ ቃሉን ካራ አትፍቅዳላት ድንባር እንዳይልፍ ጠላትን ዉጋው በ ቃል ሰይፍ ጌታዬ ታማኚ ነው ጌታ ሃያል ነው ጌታ ብርቱ ነው እኩያ የሌለው ጌታዬ ታማኚ ነው ጌታ ሃያል ነው ጌታ ብርቱ ነው እኩያ የሌለው አትዋስናዉ ባጥቂት ናጋሪ ዋሳን ዳርቻ የላዉም ድንባሪ ዓይንህ ክፋት እጅህን ዜርግ ምታምነው አምላክ አልፋ ኦሜግ ታራራን ንዶ ሜዳ ያዳርግና እህዋ አጥልቆ አውሬጎዳና ባብሃር አስጥሞ የ ጠልት ፈራስ ታሻገር ይላል ግባና ዉራስ ጌታዬ ታማኚ ነው ጌታ ሃያል ነው ጌታ ብርቱ ነው እኩያ የሌለው ጌታዬ ታማኚ ነው ጌታ ሃያል ነው ጌታ ብርቱ ነው እኩያ የሌለው ፋጥኖ ደራሽ ነው ፃሎትን ሳሚ የታማኔ አምላክ ቃሉን ፈፃሚ ታጠብ ታቃባ ልባስ ታጫማ አምላክ እያለ ያምን ቁዛማ እንድትካፋል ካኑጉሥ ግብዣ ከሳማይ አምላክ ዉታል ማዘዣ ዕድል ፋንታህን አንስታሁ ብላ ላንተ ያታባለ አይሆን ላ ሌላ ጌታዬ ታማኚ ነው ጌታ ሃያል ነው ጌታ ብርቱ ነው እኩያ የሌለው ጌታዬ ታማኚ ነው ጌታ ሃያል ነው ጌታ ብርቱ ነው እኩያ የሌለው
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out