Lyrics

አቤቱ ፡ በዘመኔ ፡ አትፈርብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ ጌታ ፡ በእኔ ጌታ ፡ በእኔ ኢየሱስ ፡ በዘመኔ ፡ አትዘንብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ ጌታ ፡ በእኔ ጌታ ፡ በእኔ ይኽውና ፡ ሕይወቴ ይኽውና ፡ እየው ይኽውና ፡ አገልግሎቴ ይኽውና ፡ እየው ይኽውና ፡ ሕይወቴ ይኽውና ፡ እየው ይኽውና ፡ ኑሮዬ ይኽውና ፡ እየው በስምህ ፡ አጋንንት ፡ ቢወጣ በስምህ ፡ ሽባ ፡ ቢንተረተር ዘምሬ ፡ ቅኔን ፡ ተናግሬ ተዓምራቶችን ፡ ሁሉ ፡ አድርጌ በስምህ ፡ አጋንንት ፡ ቢወጣ በስምህ ፡ ሽባ ፡ ቢንተረተር ዘምሬ ፡ ቅኔን ፡ ተናግሬ ተዓምራቶችን ፡ ሁሉ ፡ አድርጌ ዓመጸኛ ፡ ተብዬ ፡ ከአንተ ፡ እንዳታርቀኝ አቤቱ ፡ ዘመኔን ፡ በእጅህ ፡ አርግልኝ ፡ አብጀው ዓመጸኛ ፡ ተብዬ ፡ ከአንተ ፡ እንዳታርቀኝ አቤቱ ፡ ዘመኔን ፡ በእጅህ ፡ አርግልኝ ፡ አብጀው ይኽውና ፡ ሕይወቴ ይኽውና ፡ እየው ይኽውና ፡ ኑሮዬ ይኽውና ፡ እየው ይኽውና ፡ ሕይወቴ ይኽውና ፡ እየው ይኽውና ፡ ኑሮዬን ይኽውና ፡ እየው አቤቱ ፡ በዘመኔ ፡ አትፈርብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ ጌታ ፡ በእኔ ጌታ ፡ በእኔ ኢየሱስ ፡ በዘመኔ ፡ አትዘንብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ ጌታ ፡ በእኔ ጌታ ፡ በእኔ የሰጠኸኝ ፡ ፀጋ ፡ ስጦታ መች ፡ ሰጋህ ፡ እኔ ፡ እንዳልወጣው እንዳሰብከው ፡ እንዳቀድክልኝ እንዳገለግልህ፡ እስከመረጥከኝ ለሰጠኸኝ ፡ ፀጋ ፡ ስጦታ መች ፡ ሰጋህ ፡ እኔ ፡ እንዳልወጣው እንዳሰብከው ፡ እንዳቀድክልኝ እንዳገለግልህ ፡ እስከመረጥከኝ አቤቱ ፡ መንፈሴን ፡ በመንፈስህ ፡ ቃኘው የስሜቴን ፡ ሳይሆን ፡ የአንተን ፡ ልናገረው አቤቱ ፡ መንፈሴን ፡ በመንፈስህ ፡ ቃኘው የስሜቴን ፡ ሳይሆን ፡ የአንተን ፡ ልናገረው ይኽውና ፡ ኑሮዬ ይኽውና ፡ ሕይወቴ ይኽውና ፡ እየው ይኽውና ፡ ዘመኔ ይኽውና ፡ ልቤ ይኽውና ፡ ዘመኔ ይኽውና ፡ እየው
Writer(s): Yohannes Belay Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out