Lyrics

ከእግርህ ፡ ስር ፡ ሆኜ ፡ ልማር ፡ ቃልህን ከእግርህ ፡ ስር ፡ ሆኜ ፡ ልወቅ ፡ ቃልህን ረቢ ፡ ሆይ ረቢ ፡ ሆይ ረቢ ፡ ሆይ ና ፡ አስተምረኝ ረቢ ፡ ሆይ በቃልህ ረቢ ፡ ሆይ መንገዴን ፡ አቅና ረቢ ፡ ሆይ ከሕይወት ፡ ቃልህ ረቢ ፡ ሆይ ና ፡ አስተምረኝ ረቢ ፡ ሆይ በቃልህ ረቢ ፡ ሆይ መንገዴን ፡ አቅና ረቢ ፡ ሆይ ከሕይወት ፡ ቃልህ ከእግርህ ፡ ስር ፡ ሆኜ ፡ ልማር ፡ ቃልህን ከእግርህ ፡ ስር ፡ ሆኜ ፡ ልወቅ ፡ ቃልህን ረቢ ፡ ሆይ ረቢ ፡ ሆይ ረቢ ፡ ሆይ ና ፡ አስተምረኝ ረቢ ፡ ሆይ በቃልህ ረቢ ፡ ሆይ መንገዴን ፡ አቅና ረቢ ፡ ሆይ ከሕይወት ፡ ቃልህ ረቢ ፡ ሆይ ና ፡ አስተምረኝ ረቢ ፡ ሆይ በቃልህ ረቢ ፡ ሆይ መንገዴን ፡ አቅና ረቢ ፡ ሆይ ከሕይወት ፡ ቃልህ ቃልህ ፡ ለመንገዴ ፡ ለሕይወቴ ፡ ብርሃን ፡ ነው ይህን ፡ ክፉ ፡ ዘመን ፡ የማልፈው ፡ በአንተ ፡ ነው በሚገባኝ ፡ መንገድ ፡ ና ፡ አስተምረኝ የሕይወትን ፡ መንገድ ፡ አቅጣጫን ፡ አሳየኝ ቃልህ ፡ ለመንገዴ ፡ ለሕይወቴ ፡ ብርሃን ፡ ነው ይህን ፡ ክፉ ፡ ዘመን ፡ የማልፈው ፡ በአንተ ፡ ነው በሚገባኝ ፡ መንገድ ፡ ና ፡ አስተምረኝ የሕይወትን ፡ መንገድ ፡ አቅጣጫን ፡ አሳየኝ ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ እንድኖር ፡ ሁሌ ፡ በእርጋታ ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ እንድኖር ፡ ሁሌ ፡ በእርጋታ ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ እንድኖር ፡ ሁሌ ፡ በእርጋታ ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ ቃልህን ፡ ያወቀ ፡ ልቦናው ፡ ይበራል ጥበብ ፡ እያበዛ ፡ በክብር ፡ ይዘልቃል ጥፋት ፡ አያገኘው ፡ ሕይወት ፡ የሚገታ እርስቱን ፡ ይወርሳል ፡ የማታ ፡ የማታ ቃልህን ፡ ያወቀ ፡ ልቦናው ፡ ይበራል ጥበብ ፡ እያበዛ ፡ በክብር ፡ ይዘልቃል ጥፋት ፡ አያገኘው ፡ ሕይወት ፡ የሚገታ እርስቱን ፡ ይወርሳል ፡ የማታ ፡ የማታ ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ እንድኖር ፡ ሁሌ ፡ በእርጋታ ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ እንድኖር ፡ ሁሌ ፡ በእርጋታ ቃልህ ፡ ይብራልኝ ፡ ጌታ ከእግርህ ፡ ስር ፡ ሆኜ ፡ ልማር ፡ ቃልህን ከእግርህ ፡ ስር ፡ ሆኜ ፡ ልወቅ ፡ ቃልህን ረቢ ፡ ሆይ ረቢ ፡ ሆይ ረቢ ፡ ሆይ ና ፡ አስተምረኝ ረቢ ፡ ሆይ በቃልህ ረቢ ፡ ሆይ መንገዴን ፡ አቅና ረቢ ፡ ሆይ ከሕይወት ፡ ቃልህ ረቢ ፡ ሆይ ና ፡ አስተምረኝ ረቢ ፡ ሆይ በቃልህ ረቢ ፡ ሆይ መንገዴን ፡ አቅና ረቢ ፡ ሆይ ከሕይወት ፡ ቃልህ
Writer(s): Yohannes Belay Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out