Music Video

Neway Debebe -Yefikir Gedam
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Neway Debebe
Neway Debebe
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Neway Debebe
Neway Debebe
Songwriter

Lyrics

ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ኣንቺን ሲል አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ኣንቺን አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ሆዴ አይወላውልም ስሜቴ አንቺኑ ሳይል አይውልም ፍቅሬ ገደብ የለውም መውደዴን በአፌን ችዬ አልገልጸውም እንግዲ ችላ ያለ ይቀጣ ፍቅርን ልብን ያስቆጣ እኔም አለኩኝ ይወቀስ ይመከር ይማር ይወቅ ይገጸስ ፍቅር የህይወት ሚስጥር ታላቅ ቁምነገር የሌለው ወደር ይክበር ይከበር ገዳም የፍቅር ገዳም ያላንቺ አይረካም አካሌ ቤቴ መውደድ ሂዎቴም ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ኣንቺን አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ኣንቺን አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ወደድኩሽ ብዬ ስልሽ አንቺን የለየሁት አንዳይመስልሽ የልቤን አታነቢው ወይ ገልጠሽ ገብተሽ አይተሽ አታምኝ እንድያው የመጠራጠር እንዳይኮን ልብሽ እንኳን ልትሰሪ መንፈስሽ አይረበሽ ረጋ በይ አይዞሽ ከኔው አነሪው ፍቅር የህይወት ሚስጥር ታላቅ ቁምነገር የሌለው ወደር ይክበር ይከበር ገዳም የፍቅር ገዳም አላንቺ አይረጋም አካሌ ቤቴ መውደድ ነውሂወቴ ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ኣንቺን ሲል አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ኣንቺን ሲል አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ሆዴ አይወላውልም ስሜቴ አንቺኑ ሳይል አይውልም ፍቅሬ ገደብ የለውም መውደዴን በአፌን ችዬ አልገልጸውም እንግዲ ችላ ያለ ይቀጣ ፍቅርን ልብን ያስቆጣ እኔም አለኩኝ ይወቀስ ይመከር ይማር ይወቅ ይገጸስ ፍቅር የህይወት ሚስጥር ታላቅ ቁምነገር የሌለው ወደር ይክበር ይከበር ገዳም የፍቅር ገዳም ያላንቺ አይረካም አካሌ ቤቴ መውደድ ሂዎቴም ገዳም የፍቅር ገዳም ያላንቺ አይረካም አካሌ ቤቴ መውደድ ሂዎቴም
Writer(s): Neway Debebe Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out