Lyrics

ምን አስነካችኝ እኔስ እንጃ ይመላለሳል እግሬ ደጇ የቀበጡ እለት ሞት አይገኝ ሳላስብ ፍቅሯ ጉድ አረገኝ ሳላስብ ፍቅሯ ጉድ አረገኝ የማይታመን ሆነብኝ እኔስ ዱብዳ ትልቁን አሣ ትንሿ መረብ አጥምዳ ስታሳስቀኝ ንቂያት እንደ ልጅ ቆጥሬ እንደወደድኳት አኔማ መቼ ጠርጥሬ እንደወደድኳት አኔማ መቼ ጠርጥሬ ሰራችልኝ ሰራችልኝ ሰራችልኝ ሰራችልኝ የራሴ ጥፋት ነዉ አልሄድም ስሞታ ማን ተዳፈር አለኝ ከአፍላ ልጅ ጨዋታ ልጅነቷን ንቄ እንደዉ ላይሆንልኝ ይኸዉ አዘናግታ ድንገት ሰራችልኝ ሰራችልኝ ሰራችልኝ ሰራችልኝ ሰራችልኝ ሰራችልኝ ሰራችልኝ ምን አስነካችኝ እኔስ እንጃ ይመላለሳል እግሬ ደጇ የቀበጡ እለት ሞት አይገኝ ሳላስብ ፍቅሯ ጉድ አረገኝ ሳላስብ ፍቅሯ ጉድ አረገኝ ከእናቷ ጉያ ከቤት ያልወጣች ቆንጆ ናት ይኸዉ በፍቅር በልጣኝ በኔ ላይ ድል ቀናት አይታወቅም የፍቅር መምጫው አንዳንዴ እሷን ስከተል መንገዷ ሆኗል መንገዴ እሷን ስከተል መንገዷ ሆኗል መንገዴ ሰራችልኝ ሰራችልኝ ሰራችልኝ ሰራችልኝ በደካማ ጎኔ ተለሳልሳ ገብታ በፍቅሯ ጣለችኝ ይሄዉ አዘናገታ ጠፋህ ትለኛለች ተይዤ በፍቅሯ ቅኔ አለዉ በዉስጡ ወይራ ነው ነገሯ ያላወቀች መስላ ያልተረዳችኝ ትልቁን ሰዉየ ይኸዉ ሰራችልኝ ሰራችልኝ ሰራችልኝ ሰራችልኝ ሰራችልኝ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out