Lyrics

አንዱን አካል ፍቅር መለየት ገንጥሎት አለው በግማሹ ደስታን ሀዘን ጥሎት ...አሀሀ በደስታ ሀዘን በሳቅ ፈንታ ለቅሶ የምሩን ፍቅር በንባ ተለውሶ... አሀሀ ማሪኝ ብዬሻለው እሞትብሻለው የአስታራቂ ያለ እርዱኝ እባካችሁ ብቸኛ ፍቅሬን አምጡልኝ ይዛችሁ... አሀሀ የአጋጣሚ ነገር ወይ ቀነ ጎዶሎ ልቤን አሸፍቶ በንዋይ ተታሎ ማሪኝ ብዬሻለው እሞትብሻለው ሰው ሆኖ ስህተትን የማይሰራ የለም የአንድ ቀን ጥፋቴን ማሪኝ ተይ ግድ የለም.አሀሀ በደሌን እረስተሽ ማርኩህ በይኝ ፍቅሬ በናፍቆት ሰንሰለት እንዳልኖር ታስሬ.አሀሀ ማሪኝ ብዬሻለው እሞትብሻለው ...ቆዳዬ ተገፉ ይሁንልሽ ጫማ ስጋዬም ይደገም ላንቺ ከተስማማ... አሀሀ አጥንቴን ይብረደው እራቁቴንም ልሂድ ከአንቺ የበለጠ አላገኝም ዘመድ... አሀሀ ማሪኝ ብዬሻለው እሞትብሻለው
Writer(s): Alemayehu Eshete, Yitzhak Yedid, Abate Berihon Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out