Music Video

Amalagitu Hoyi (feat. Gebreyohannes Gebretsadik)
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Beta Qene
Beta Qene
Performer
COMPOSITION & LYRICS
St. Raguel Songs Records
St. Raguel Songs Records
Songwriter

Lyrics

ቸሪቱ አማላጅቱ ሆይ እናቱ ነሽ እና ለአዶናይ {በስላሴ ፊት ስልጣን ያለሽ የባህሪያችን መመኪያ ነሽ በስላሴ ፊት ስልጣን ያለሽ የባህሪያችን መመኪያ ነሽ ቸሪቱ አማላጅቱ ሆይ እናቱ ነሽ እና ለአዶናይ {በስላሴ ፊት ስልጣን ያለሽ የባህሪያችን መመኪያ ነሽ በስላሴ ፊት ስልጣን ያለሽ የባህሪያችን መመኪያ ነሽ ተጥሎ አዝኖ የኖረው በልጅሽ ነው ቀና ቀና ያለው ንጉሱን ስትወልጂው በበረት ተፈታ አዳም ከእስራት ዘፀወአ ስመኪ ወዘገብረ ተዝካረኪ ብሎ ቃል ኪዳን ሰጠሽ ፍጥረተን እንዲምርብሽ ቸሪቱ አማላጅቱ ሆይ እናቱ ነሽ እና ለአዶናይ {በስላሴ ፊት ስልጣን ያለሽ የባህሪያችን መመኪያ ነሽ በስላሴ ፊት ስልጣን ያለሽ የባህሪያችን መመኪያ ነሽ ከሚያስብ ከማይዘነጋ ፍጥረቱን ከሚያረጋጋ ስላለሽ በእግዚአብሔር ቀኝ ለኃጥአን ድንግል ለምኝ ዘፀወአ ስመኪ ወዘገብረ ተዘካረኪ ብሎ ቃል ኪዳን ሰጠሽ ፍጥረትን እንዲምርብሽ ቸሪቱ አማላጅቱ ሆይ እናቱ ነሽ እና ለአዶናይ {በስላሴ ፊት ስልጣን ያለሽ የባህሪያችን መመኪያ ነሽ በስላሴ ፊት ስልጣን ያለሽ የባህሪያችን መመኪያ ነሽ ከሰማይ ሰማያት ወርዶ መለኮት ስጋን ተዋህዶ አየነው በጠባብ ደረት ወሰንሽው በአጭር ቁመት ዘፀወአ ስመኪ ወዘገብረ ተዘካረኪ ብሎ ቃል ኪዳን ሰጠሽ ፍጥረን እንዲምርብሽ ቸሪቱ አማላጅቱ ሆይ እናቱ ነሽ እና ለአዶናይ {በስላሴ ፊት ስልጣን ያለሽ የባህሪያችን መመኪያ ነሽ በስላሴ ፊት ስልጣን ያለሽ የባህሪያችን መመኪያ ነሽ ሰነድ ነሽ መታረቂያችን ከተማም መማፀኛችን በሰማይ በምድርም ያሉ ለክብርሽ ቅኔ ይቀኛሉ ዘፀወአ ስመኪ ወዘገብረ ተዘካረኪ ብሎ ቃል ኪዳን ሰጠሽ ፍጥረትን እንዲምርብሽ ቸሪቱ አማላጅቱ ሆይ እናቱ ነሽ እና ለአዶናይ {በስላሴ ፊት ስልጣን ያለሽ የባህሪያችን መመኪያ ነሽ በስላሴ ፊት ስልጣን ያለሽ የባህሪያችን መመኪያ ነሽ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out