Credits

PERFORMING ARTISTS
Nina Girma
Nina Girma
Performer
PRODUCTION & ENGINEERING
kamuzu kassa
kamuzu kassa
Producer

Lyrics

በአንድ ጣራ መጥኖን ቢሞቅ ቢበርደን ተቃቅፈን በከሰል ሞቀን እንዳየሩ ፀባይ ውለንም አድረን በኮሳሳ ጎጆአችን ሳይከፍን የእማ ጉያ መጠለያ ራስን የመቻል ሸክም ሲበዛ መከለያ የአዋቂነት ሲመጣ ጭንቀት ሮጠን የምንሄድባት ፍቅር ምስጋና ያንሳል ለእናት በአንድ ጣራ መጥኖን ቢሞቅ ቢበርደን ተቃቅፈን በከሰል ሞቀን እንዳየሩ ፀባይ ውለንም አድረን በኮሳሳ ጎጆአችን ሳይከፍን የጀግንነት ምሳሌዬ አባዬ የቤታችን ግርማ ሞገሱ ነህ መኩሪያዋ የጀርባ አጥንት የአንተስ ልፋት ልጆችህ ደርሰው ለቁምነገር አብቅተህ ለማየት እማምዬ አብዬ ፍቅር ውለታቹን ልመልስ እንዴት ብዬ እማምዬ አብዬ መውደድ እና አክብሮቴን ላሳይ ጎንበስ ብዬ እማምዬ አብዬ ፍቅር ውለታቹን ልመልስ እንዴት ብዬ እማምዬ አብዬ መውደድ እና አክብሮቴን ላሳይ ጎንበስ ብዬ ምኞት አለኝ እድሜ ጨማምሮ ይስጥልኝ ዳግም አይገኝ እናት አባት የሚተካ የለም በእውነት ቢያድለኝ የደስታ ምንጫቹ ቢያረገኝ እኔም ሰው አርጎኝ ልጡራቹ በኩራትም መርቁኝ የእማ ጉያ መጠለያ ራስን የመቻል ሸክም ሲበዛ መከለያ የአዋቂነት ሲመጣ ጭንቀት ሮጠን የምንሄድባት ፍቅር ምስጋና ያንሣል ለእናት የጀግንነት ምሳሌዬ አባዬ የቤታችን ግርማ ሞገሱ ነህ መኩሪያዋ የጀርባ አጥንት የአንተስ ልፋት ልጆችህ ደርሰው ለቁምነገር አብቅተህ ለማየት እማምዬ አብዬ ፍቅር ውለታቹን ልመልስ እንዴት ብዬ እማምዬ እብዬ መውደድ እና አክብሮቴን ላሳይ ጎንበስ ብዬ እማምዬ አብዬ ፍቅር ውለታቹን ልመልስ እንዴት ብዬ እማምዬ እብዬ መውደድ እና አክብሮቴን ላሳይ ጎንበስ ብዬ እማምዬ አብዬ ፍቅር ውለታቹን ልመልስ እንዴት ብዬ እማምዬ እብዬ መውደድ እና አክብሮቴን ላሳይ ጎንበስ ብዬ እማምዬ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out