Music Video

መች እረሳሁ
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Daniel Amdemichael Amdemariam
Daniel Amdemichael Amdemariam
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Daniel Amdemichael Amdemariam
Daniel Amdemichael Amdemariam
Songwriter

Lyrics

አዝ፦ መች እረሳሁ? መች ዘነጋሁ? ሁሉንም አስታውሳለሁ ከሕጻንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ እጆቼን ላንሳ ላክብርህ ምሥጋናዬን ተቀበለው ብቻውን ተዓምር የሚያደርግ የሚሠራ ኧረ እንደርሱ ያለ ማነው የራራልኝ በድካሜ ኃይል የሆነልኝ አቅሜ ጐኔ ቆሞ ያበረታኝ ማን ነበረ ከአንተ በላይ አዝ፦ መች እረሳሁ? መች ዘነጋሁ? ሁሉንም አስታውሳለሁ ከሕጻንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ እጆቼን ላንሳ ላክብርህ ምሥጋናዬን ተቀበለው ብቻውን ተዓምር የሚያደርግ የሚሠራ ኧረ እንደርሱ ያለ ማነው ከንፈሮቼን ቀባሃቸው ጠላቶቼ እያየ ዓይናቸው ዝማሬ በአፌ ጨምረሃል አመልክህ ዘንድ ይገባኛል አዝ፦ መች እረሳሁ? መች ዘነጋሁ ሁሉንም አስታውሳለሁ ከሕጻንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ እጆቼን ላንሳ ላክብርህ ምሥጋናዬን ተቀበለው ብቻውን ተዓምር የሚያደርግ የሚሠራ ኧረ እንደርሱ ያለ ማነው ሁሉም አልፎ እዚህ መድረሴ በአንተ እንጂ መች በራሴ ክብር ለአንተ እሰጣለሁ ሁልጊዜ እዘምራለሁ አዝ፦ መች እረሳሁ? መች ዘነጋሁ ሁሉንም አስታውሳለሁ ከሕጻንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ ማዳንህን አይቻለሁ እጆቼን ላንሳ ላክብርህ ምሥጋናዬን ተቀበለው ብቻውን ተዓምር የሚያደርግ የሚሠራ ኧረ እንደርሱ ያለ ማነመ ልቤን ፍፁም ደስታ ሞላው የአንተ መሆኔን ሳስበው ብዙ ሰላም በዝቶልኛል ከአንተ እጅ ማን ያወጣኛል
Writer(s): Daniel Amdemichael Amdemariam Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out