Lyrics

ያቻት መጣች ከማዶ አምራ ደማምቃ ደሞ ልታፈዘኝ ነው እንደልማዷ የልቤ ቢሞላልኝ ምናለ ቢሳካልኝ የሷ የሷ የሷ ባረገኝ አይ ምነው ያንቺው ያንቺ ባረገኝ ያቻት መጣች ከማዶ አምራ ደማምቃ ደሞ ልታፈዘኝ ነው እንደልማዷ የልቤ ቢሞላልኝ ምናለ ቢሳካልኝ የሷ የሷ የሷ ባረገኝ አይ ምነው ምነው ያንቺ በሆንኩኝ እንኳን የኔ ገላ ፍቅሯ ያሰከረው መነኩሴው ሳሳላት ለነፍሱ ያደረው እኔስ ይመስለኛል አንድ ታምር ያላት ታድያ ለምን ይሆን እንዲ ምሆንላት ሁሉም ነገር ቀርቶብኝ አንቺን ለኔ በሰጠኝ ያንቺ ያንቺ ባረገኝ አንቺን ለኔ ባደለኝ እፎይ ብዬ በኖርኩኝ ያንቺ ያንቺ ባረገኝ አንቺን ለኔ በሰጠኝ እፎይ ብዬም በኖርኩኝ ያቻት መጣች ከማዶ አምራ ደማምቃ ደሞ ልታፈዘኝ ነው እንደልማዷ የልቤ ቢሞላልኝ ምናለ ቢሳካልኝ የሷ የሷ የሷ ባረገኝ አይ ምነው ያንቺው ያንቺ ባረገኝ ያቻት መጣች ከማዶ አምራ ደማምቃ ደሞ ልታፈዘኝ ነው እንደልማዷ የልቤ ቢሞላልኝ ምናለ ቢሳካልኝ የሷ የሷ የሷ ባረገኝ አይ ምነው ምነው ያንቺ በሆንኩኝ አምላክ ለሷ ብቻ ሁሉን ከሚያድላት ምናለ ሁለት ሶስት አርጎ በፈጠራት ምን ይሆን ምክንያቱ እኔስ ቸገረኝ ያለሷ ሌላ ሰው አልታይ አለኝ ሁሉም ነገር ቀርቶብኝ አንቺን ለኔ በሰጠኝ ያንቺ ያንቺ ባረገኝ አንቺን ለኔ ባደለኝ እፎይ ብዬ በኖርኩኝ ያንቺ ያንቺ ቢያረገኝ አንቺን ለኔ ባደለኝ እፎይ ብዬ በኖርኩኝ አሁን ምን አለበት የኔ ብትሆኚ አሁን ምን አለበት የኔ ብትሆኚ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out