Lyrics

አጀብ ጉድ የሚያሰኝ ውስጥን የሚነካ ቃል የቀለለበት ውበት አለ ለካ ተደስቼ ልየው ወዳጄ ልመካ በፍቅሩ ሰምሮለት ነፍሴን እያረካ ምንም አልቻለም በሱ ሊለካ በፍቅሩ ሮኔን ያነጋ እንዳለኝ ያሳየኝ ዋጋ ዘንጣፋ እንደ ወይን ሀረግ እንደራስ የሰጠው ማዕረግ ሰላም ዓለመይ ህያብ ንጉስይ ሰሚሩ ቀሕታይ ኮይኑ ድላየይ ፈውሲ ናይ ልቢ ሰሓቢ ቀልቢ ከማኻስ የለን ወሃባይ ፍቅሪ እንዳማረ ዜማ ስልት ትቃኘኛለህ አቤት÷አቤት ታሰኘኛለህ ህያብ መሰረተይ ዘይነፅፍ ቃላይ ግርማ ሞገስ ፀዳለ ሰማይ አንተዬዋ ፍቅርህ ነው ልቤ ላይ ሆድዬዋ የሰራው ቤቱን ጉብልዬ እስኪ አለሁሽ በለኝ ምራኝ የፊቱን መቼም እስካለሁ በምድር እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው ባለኝ የለም ድርድር እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው ፍቅር የሚያስጀግነኝ እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው ጎበዝ የእናቴ ልጅ ነኝ እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው በፍቅሩ ቀኔን ያነጋ እንዳለኝ ያሳየኝ ዋጋ ዘንጣፋ እንደወይን ሀረግ እንደራስ የሰጠው ማዕረግ ሰላም ዓለመይ ህያብ ንጉስይ ሰሚሩ ቀሕታይ ኮይኑ ድላየይ ፈውሲ ናይ ልቢ ሰሓቢ ቀልቢ ከማኻስ የለን ወሃባይ ፍቅሪ አንተ ዘበት ስትሆን እኔ ሆኜ አለቃ ዞሬ ፣ ዞሬ ያዝኩህ በመላ ልበ ቀና ሆነህ ስለምን መንገድህ ለኔስ ዝና አለህ ወይ ዘውድ የኔ ብለኸኝ ያኔ እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው እኔስ ምኝ ነኝ እንዴ እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው ስፍስፍ ይላል አንጀቴ እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው ጠበቅ በመቀነቴ እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው ሃምበል ሀዳነይ ቀታሊ አንበሳ ቀሳኒት ልበይ እንኮ ዋሕሳ አርሓ ሽዳናይ ክፋለይ ጎይነይ ደጊም ምሳኻ ምሳኻ ዓይነይ ጥዑም ዕላልካ ለዛኻ ምቁር ዝያዳ ሓለፋ ዝያዳ ተፍቅር ምስኻ ምውዓል ምሳኻ ምሕዳር ሂወቴ እዩ ሂወት አብገነት ምንባር ጎተራህ ሙሉ ሀብትህ የፀና የኔ ጨዋ አዋቂ አርግህ ሳተና ከላይ ተመርጦ ፍቅር መሸለም እንዲህ ነው ደስታ እንዲህ ኘው አለም ሃምበል ሀዳነይ ቀታሊ አንበሳ ቀሳኒት ልበይ እንኮ ዋሕሳ አርሓ ሽዳናይ ክፋለይ ጎይነይ ደጊም ምሳኻ ምሳኻ ዓይነይ ጥዑም ዕላልካ ለዛኻ ምቁር ዝያዳ ሓለፋ ዝያዳ ተፍቅር ምስኻ ምውዓል ምሳኻ ምሕዳር ሂወቴ እዩ ሂወት አብገነት ምንባር ሂወቴ እዩ ሂወት አብገነት ምንባር ሂወቴ እዩ ሂወት አብገነት ምንባር ሂወቴ እዩ ሂወት አብገነት ምንባር End
Writer(s): Samuel Alemu, Selamawit Yohannes Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out