Music Video

የልቤ ጌታ || YelibeGeta || Helina Dawit || New Music Video 2023 Official
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Helina Dawit
Helina Dawit
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Helina Dawit
Helina Dawit
Songwriter

Lyrics

የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ ባይመስለኝም እንኳን ሁኔታዬ ጥቅጥቅ ያለ ቢሆን ጨለማዬ ምርጫዬ መኖር ነው ደስ እያለኝ የማይሰማህ ችግር ስለሌለኝ ማለዳ ነውና ሁሌ ላንተ አተወውም እና አቅም አተህ ይሁን ብለህ ጠርተህ ባመጣኸው አቅም ችሎታህን አልገምተው ባይመስለኝም እንኳን ሁኔታዬ ድቅድቅ ያለ ቢሆን ጨለማዬ ምርጫዬ መኖር ነው ደስ እያለኝ የማያውቅህ ችግር ስለሌለኝ ማለዳ ነውና ሁሌ ላንተ ሀሳብ አትቀይርም አቅም አተህ ይሁን ብለህ ጠርተህ ባመጣኸው አቅም ችሎታህን አልገምተው የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ ብዙ ከሚያጋፉህ የሚያስታውቅ መንካት የነካውህ እኔ ነኝ ብዙ ከሚጮሁት የዳዊት ልጅ ማረኝ ብዬ ያስቆምኩህ እኔ ነኝ ብዙ ከሚሰሙህ ይበልጥ ያደመጥኩህ እኔ ነኝ ብዙ ከሚቀርብህ የተጠጋጋውህ እኔ ነኝ ወንድሜን ከሞት ቀስቅሰህ ላይቀር እንባዬን ማበስህ ለምን ይሆን ሳለቅስ አይተህ ከኔ ጋር እንባህን ማፈሰስህ ወንድሜን ከሞት ቀስቅሰህ ላይቀር እንባዬን ማበስህ ለምን ይሆን ሳለቅስ አይተህ ከኔ ጋር እንባህን ማፈሰስህ ስለምትወደኝ አይደል ወይ እንዳይከፋኝ ለዚያች አፍታ ይነሳል ብለህ አልሳቅክም እየሱስ የልቤ ጌታ ስለምትሳሳልኝ አይደል እንዳይከፋኝ ለዚያች አፍታ በፍቅርህ እርገጠኛ ነኝ አንተ ነህ የልቤ ጌታ ስቀበልህ እጄ ሳይሆን ልቤም አንድ ላይ ተነስቷል ቀሚስህን ስነካ አይደል እምነቴ ቤቴ ተሰርቷል ከመቅበዝበዝ ከመባከን ሀሳቤ እግርህ ስር መርጧል ከምተሰጠኝ ነገር ይልቅ ልቤ ከቃልህ ተሰፍቷል ከመንፈስህ ተወዳጅቷል የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ የልቤ ጌታ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out