Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Ebne Hakim
Ebne Hakim
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Mikiyas Mengistu Beyene
Mikiyas Mengistu Beyene
Composer
PRODUCTION & ENGINEERING
Noh Sead Ahmednur
Noh Sead Ahmednur
Producer

Lyrics

ገላ ገላ ገላዋ (ገላ) ጳጉሜም ትልቅ ሆና ከአስራሁለቱ ወራት ታስታውሰኝ ጀመር አንድ እሁድ ሲቀራት ጳጉሜም ትልቅ ሆና ቢመስለኝ የማታልቅ ያሰኘኝ ጀመረ ኧኧኧ ገላ ገላ ገላዋ (ሄ) ገላ ገላ ገላ አንቺ ገላ ገላ ገላዋ ገላ ገላ ገላ አንቺ ይናገር አንድምታዉ ለካ አይስብም ያንቺ ዜማ ባዶ ነዉ አለም ዉብ ብቻ ላይኔ ቀይ አበባ የእሾህ ወዳጅ ሳመች እኔን ፆም አዳሪ በእዉነት ጣዕምሽን ናቀ እዉነትም አታዉቂ ለካ አንቺ ፆም አዳሪ በእዉነት ጣዕምሽን ናቀ እዉነትም አታዉቂ ለካ አንቺ ያንቺ የእውነት ቃል በለስ በአይን የሚያሳይ ዜማሽ ብላ የሚል ለመያዝ የሚጥል ያንቺ የእውነት ቃል በለስ በአይን የሚያሳይ ዜማሽ ብላ የሚል ለመያዝ የሚጥል ገላ ገላ ገላዋ ገላ ገላ ገላ አንቺ ገላ ገላ ገላዋ ገላ ገላ ገላ አንቺ ዘረፈሽ ቅኔ (ዘረፈሽ) ያ ሰው ትቶሽ ሄደ እንዴ? (ሁሁ) የኃላ እሩጫ አንቺ ዓለም፣ አንቺ ዓለም ዘረፈሽ ቅኔ ያ ሰው ትቶሽ ሄደ እንዴ? የኃላ እሩጫ፣ አንቺ ዓለም፣ አንቺ ዓለም ገላ ገላ ገላዋ ገላ ገላ ገላ አንቺ ገላ ገላ ገላዋ ገላ ገላ ገላ አንቺ ገላ ገላ ገላዋ ገላ ገላ ገላ አንቺ
Writer(s): Mikiyas Mengistu Beyene Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out