Lyrics

ዛሬ አሰኘሽ ወይ አማረሽ ወይ ፍቅር ያዘሻል ወይ በኔ ሳይቆይ ዛሬ አሰኘሽ ወይ አማረሽ ወይ ፍቅር ያዘሻል ወይ በኔ ሳይቆይ ተረኛ ነሽ ይድረስሽ በተራሽ አሀ በተራሽ ፍቅር ለቀቅ ሳያረግ እኔን አንቺን ይያዝሽ አንቺን ይያዝሽ እንዳልኮራሽ መልስ እንኩዋን ለመስጠት ከሂ በላይ አይገርምም ይዞሽ ፍቅር ካየሁት ባይኔ ካየሁት በተራ ተራ ሲሆን ነገር ለካ ደስ ይላል መፈቃቀር በይ አስቢልኝ ከልብሽ ሆነሽ እኔን ሳይለቀኝ አንቺን ከያዘሽ በተራ ተራ ሲሆን ነገር ለካ ደስ ይላል መፈቃቀር በይ አስቢልኝ ከልብሽ ሆነሽ እኔን ሳይለቀኝ አንቺን ከያዘሽ ኡ በተራ እሷም በተራ ኡ በተራ እዩያት አፍቅራ ኡ በተራ እሷም በተራ ኡ በተራ እዩያት አፍቅራ ዛሬ አሰኘሽ ወይ አማረሽ ወይ ፍቅር ያዘሻል ወይ በኔ ሳይቆይ ዛሬ አሰኘሽ ወይ አማረሽ ወይ ፍቅር ያዘሻል ወይ በኔ ሳይቆይ ለከፍ አርጎ ከያዘሽ የፍቅር ጦስ አይተውሽ ያለኔ ስሚኝ አንቺ ጊዜው ሳይደርስ ስከተልሽ ስሸሺኝ ካይኔ ሳጣሽ ካይኔ ሳጣሽ አላመለጥሽ ከፍቅር የትም ብቴጅ ይዞ አመጣሽ አንቺን ይዞ አመጣሽ በተራ ተራ ከደረስከን ፍቅር አደራ አከባብረን አጉል መጀነን አይወድም ጎራ ፍቅር አቅም አለው ጡር ለሚሰራ ኡ በተራ እሷም በተራ ኡ በተራ እዩያት አፍቅራ ኡ በተራ እሷም በተራ ኡ በተራ እዩያት አፍቅራ በተራ ተራ ሲሆን ነገር ለካ ደስ ይላል መፈቃቀር በይ አስቢልኝ ከልብሽ ሆነሽ እኔን ሳይለቀኝ አንቺን ከያዘሽ በተራ ተራ ከደረስከን ፍቅር አደራ አከባብረን አጉል መጀነን አይወድም ጎራ ፍቅር አቅም አለው ጡር ለሚሰራ
Writer(s): Binyamir Ahmed Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out