Music Video

Aster Aweke - Aster's Ballads (Full Album)
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Lyrics

ዋሆዬ እራቀ ፍቅር ጋር መሆኑን አወቃለሁ መሆኑን አወቃለሁ ዋሆዬ እንዲ ነሽ እያለኝ እንዴት እኖራለሁ እንዴት እኖራለሁ ዋሆዬ ሰው በቃኝ በማለት እያስመረረኝ እያስመረረኝ ዋሆዬ ሃሳብ ወዲያ ወዲህ ሆኖ አስቸገረኝ ሆኖ አስቸገረኝ ገራዶ ገራዶ ገራዶ ገራዶ ገራዶ አፋፉ ላይ ገራዶ ያለሽው አደስ ገራዶ ፍቅርዬን ሳቢለኝ ገራዶ አልመላለስ አልመላለስ አልመላለስ ዋሆይ የዝንጅሮ መንገድ ቢከተሉት ገደል ቢከተሉት ገደል ዋሆይ እስኪ ጨምርበት በበደል ላይ በደል በበደል ላይ በደል ዋሆይ ዝንጀሮ እንኳን ባቅሙ አፋፍ ይዶልታል አፋፍ ይዶልታል ዋሆይ ውጣልኝ ከ ሆዴ ሰው የገባበታል ሰው የገባበታል ገራዶ ገራዶ ገራዶ ገራዶ ገራዶ አፋፉ ላይ ገራዶ ያለሽው አደስ ያንን ሳቢለኝ ገራዶ አልመላለስ አልመላለስ አልመላለስ ዋሆዬ እራቀ ፍቅር ጋር መሆኑን አወቃለሁ መሆኑን አወቃለሁ ዋሆዬ እንዲ ነሽ እያለኝ እንዴት እኖራለሁ እንዴት እኖራለሁ ዋሆዬ ሰው በቃኝ በማለት እያስመረረኝ እያስመረረኝ ዋሆዬ ሃሳብ ወዲያ ወዲህ ሆኖ አስቸገረኝ ሆኖ አስቸገረኝ ገራዶ ገራዶ ገራዶ ገራዶ ገራዶ አፋፉ ላይ ገራዶ ያለሽው አደስ ገራዶ ፍቅርዬን ሳቢለኝ ገራዶ አልመላለስ አልመላለስ አልመላለስ
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out