Lyrics

የማስበው የለ ሚናፍቅኝ ትናንትና ወዶ ዛሬ የረሳኝ ሆነ አልሆነ ብየ የሚያስጨንቀኝ እረረረረረ ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ አሁን መጣ ቀረ ምለው የለ የሚያናድደኝ የማናድደው የሚያስቀይመኝ የማስቀይመው ይቅርታ ሚለኝ ይቅርታ ምለው ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ ነፃ ነኝ እሄ ቀበጥ ቀበጥ ወዝ ወዝ እሄ ችኩል ችኩል ወዝ ወዝ አቤት አቤት የሚያመጣው መዘዝ እሄ ቀበጥ ቀበጥ ወዝ ወዝ እሄ ችኩል ችኩል ወዝ ወዝ አቤት አቤት የሚያመጣው መዘዝ (ውው አ አ አ ውው አ አ አ) እሄሄሄይይይ (ውው አ አ አ ውው አ አ አ) ስልኩ ባይመታም ኧረ ምን ግድ አለኝ ቅር ቅር አይለኝ በጣም ደና ነኝ እራሴን በራሴ እያነጋገርኩኝ አዎ ብቻየን ነኝ ግን በጣም ደና ነኝ (ውው አ አ አ ውው አ አ አ) እሄሄሄይይይ (ውው አ አ አ ውው አ አ አ) እንዲያው ከነገሩ ጾም እደሩ ብለው የተረቱ አባ ገብሩ ካልዘለሉ አይወድቁ አይሰበሩ እረረረረረ ነፃ ነኝ ነጻ ነኝ ነጻ ነኝ ነፃ ነኝ እሽሩሩ በሉኝ ምንድንነው መጨናነቅ መዋከብ ምንድንነው ጥሩ መጽሐፍ ይዞ ጥቅልል ነው እረረረረረ ነፃ ነኝ ነጻ ነኝ ነጻ ነኝ ነፃ ነኝ እሄ ቀበጥ ቀበጥ ወዝ ወዝ እቃ እቃ ጨዋታ ወዝ ወዝ አቤት አቤት የሚያመጣው መዘዝ እሄ ቀበጥ ቀበጥ ወዝ ወዝ እሄ ልታይ ልታይ ወዝ ወዝ አቤት አቤት የሚያመጣው መዘዝ (ውውው አ አ አ ውውው አ አ አ) እሄሄሄይይይ (ውው አ አ አ ውው አ አ አ) ስልኩ ባይመታም ኧረ ምን ግድ አለኝ ቅር ቅር አይለኝ በጣም ደና ነኝ እራሴን በራሴ እያነጋገርኩኝ አዎ ብቻየን ነኝ ግን በጣም ደና ነኝ (ውውው አ አ አ ፧ ው አ አ አ) አሀሀሀሀሀ (ውውው አ አ አ ፧ ው አ አ አ) አሀሀሀሀሀ (ውውው አ አ አ ፧ ው አ አ አ)
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out