Lyrics

ሌላም ብላት ኪዳን ካላት የለም ብላኝ ምን አስቆያት ወይ ሳትርቅ ሳትቀርብ ወስና ቆማለች ልቧ እንዳልፀና ሳትይዘው ወይ ሳትለቅ እጄን ማለፊያ አሳጣች ደጄን ሌላም ብላት ኪዳን ካላት የለም ብላኝ ምን አስቆማት ይታያል እኔ እንዳማርኳት አንዳንዴም ለሷ እንዳነስኳት ለምድሩም ፈርታ እኔን ማጣት መሰለኝ ሰማይ ላም ያላት ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ ክብደትህ ሌላን ከብዶ ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ ክብደትህ ሌላን ከብዶ ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ ሌላም ብላት ኪዳን ካላት የለም ብላኝ ምን አስቆያት ወይ ሳትርቅ ሳትቀርብ ወስና ቆማለች ልቧ እንዳልፀና ሳትይዘው ወይ ሳትለቅ እጄን ማለፊያ አሳጣች ደጄን የምኞት ተንሳፋፊ የፍቅር ክስር አትራፊ ይከርማል እንደከፋው ሰው ልኩ እንደጠፋው የምኞት ተንሳፋፊ የፍቅር ክስር አትራፊ ይከርማል እንደከፋው ሰው ልኩ እንደጠፋው ሌላም ብላት ኪዳን ካላት የለም ብላኝ ምን አስቆማት ይታያል እኔ እንዳማርኳት አንዳንዴም ለሷ እንዳነስኳት ለምድሩም ፈርታ እኔን ማጣት መሰለኝ ሰማይ ላም ያላት ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ ክብደትህ ሌላን ከብዶ ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ ሌላም ብላት ኪዳን ካላት የለም ብላኝ ምን አስቆማት ወይ ሳትርቅ ሳትቀርብ ወስና ቆማለች ልቧ እንዳልፀና ሳትይዘው ወይ ሳትለቅ እጄን ማለፊያ አሳጣች ደጄን ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ ክብደትህ ሌላን ከብዶ ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ ክብደትህ ሌላን ከብዶ ሳይጥልህ...
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out