Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Abyssinia Infinite
Abyssinia Infinite
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Ejigayehu "Gigi" Shibabaw
Ejigayehu "Gigi" Shibabaw
Songwriter

Lyrics

ደህና ሁን ብዬ እሸኘውና ደግሞ ይመጣል ደግሞ እንደገና ሀቁን ነግሬው ሳላለሳልስ ምን ጉዳይ አለው የሚያመላልስ እምቢ እሻፈረኝ እምቢ እንጃ እምቢ አሻፈረኝ እምቢ ተወኝ ተወኝ ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ እምቢ እሻፈረኝ እምቢ እንጃ እምቢ አሻፈረኝ እምቢ ተወኝ ተወኝ ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ አትንካኝ አልኩት እጄን ልቀቅ ለትንሽ ሰዓት አለ ፈቀቅ ፈራ ተባ ሲል ትንሽ ቆየና ይነካኝ ጀመር ደግሞ እንደገና እምቢ እሻፈረኝ እምቢ እንጃ እምቢ አሻፈረኝ እምቢ ተወኝ ተወኝ ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ እምቢ እሻፈረኝ እምቢ እንጃ እምቢ አሻፈረኝ እምቢ ተወኝ ተወኝ ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ ክብሩን እይጠብቅም ይህ ሰው ጅል ነው አልፎ ይነካኛል ድንበርም የለው እኔስ ትቸሀለው ተወኝ ልቀቀኝ በቸር ልዋልበት አታበሳጨኝ የማፍር መስሎት የምግደረደር ይዳፈረኛል ይሄ ገራገር እምቢ እቢ አሻፈረኝ እምቢ እንጃ እምቢኝ እምቢ አሻፈረኝ እምቢ እንጃ እምቢኝ ተወኝ ተወኝ ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ
Writer(s): Ejigayehu Shibabaw Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out