Lyrics

ታምራለች ታምራለች ከሄዋን ተመርጣ መልኳ እንዲህ ካማረ ምነው ለሷ ሲባል ሞት ባልተፈጠረ ልዩ አድርጎ ሰርቷት አታምርም ወይ እዩዋት ታምራለች (ታምራለች) ግርማዋ የእቴጌ ፍፁም የላት አቻ ድንቅ አድርጎ ፈጥሯት ከሴት እሷን ብቻ ከሄዋን ምርጥ አርጓት አታምርም ወይ እዩዋት ታምራለች (ታምራለች) ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!) ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!) ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!) አዎ! ታምራለች! በጣም! (ታምራለች! በጣም!) ኧህ ታምራለች ማ-ማነው እንደሷ? (ሌላ) ሌ-ሌላ ሌላ ሰው (ውበት) ው-ውበት ያደላት እሷ ብቻ ትሆናለች ታምራለች (ማ) ማ-ማነው እንደሷ (ሌላ) ሌ-ሌላ ሌላ ሰው (ውበት) ው-ውበት ያደላት እሷ ብቻ ትሆናለች ታምራለች (ታምራለች) ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!) ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!) ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!) ታምራለች! በጣም! (ታምራለች! በጣም!) በሰንበት ቀን መቅደስ ባትገቢስ ምን አለ ዞረው አዩሽ ቄሱ ቅዳሴ ታጎለ አሳምሮ ሰርቶሽ ለፈተና አረገሽ ታምራለች (ታምራለች!) የፃድቅ ፈተና የፆመኛ ፍቺ ቆመሽ አደባባይ ሰው አታሳስቺ ቀና ባትይ ምን አለ የቆረበ ስንት አለ ታምራለች! ታምራለች ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!) ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!) ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!) ታምራለች! በጣም! (ታምራለች! በጣም!) (ማ) ማ-ማነው እንደሷ? (ሌላ) ሌ-ሌላ ሌላ ሰው (ውበት) ው-ውበት ያደላት እሷ ብቻ ትሆናለች ታምራለች! ማ-ማነው እንደሷ? (ሌላ) ሌ-ሌላ ሌላ ሰው (ውበት) ው-ውበት ያደላት እሷ ብቻ ትሆናለች! ታምራለች! (ታምራለች) ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!) ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!) ታምራለች ልጅቷ! (ታምራለች ልጅቷ!) አዎ! ታምራለች! በጣም! (ታምራለች! በጣም!) ታምራለች ልጅቷ! (ታ-ምራለች, ታምራለች) ታምራለች ልጅቷ! ታምራለች ልጅቷ! ታምራለች! በጣም! (አዎ! ታምራለች) ታምራለች ልጅቷ! ታምራለች ልጅቷ! (አዎ! ታምራለች) ታምራለች ልጅቷ!
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out