Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Temesgen Gebregziabher
Temesgen Gebregziabher
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Abel mulugeta
Abel mulugeta
Songwriter

Lyrics

ጭር አለ ገጠሩ ሰው ገባ ከተማ ጠበበ መንገዱ ማን ከማን ይስማማ አይቼ አዘንኩኝ አይቼ ከተማ ገብቼ ጭር አለ ገጠሩ ሰው ገባ ከተማ ጠበበ መንገዱ ማን ከማን ይስማማ አይቼ አዘንኩኝ አይቼ ከተማ ገብቼ ለምለም መሬት ሞልቶ በሀገሩ ሰው ለምን ይወጣል ከመንደሩ ጎበሌው ከቅሄው የትመመ ስለምን ከተማ ልኑር አለ ባልጀራ ባጣ በመንደሩ አርሶአደሩ ተጋ ስመጥሩ ኮበለልኩኝ እኔም ላይ ከተማ ገጠር ተቀምጬ ከምሰማ አይ ከተማ ከተማ አይ ከተማ አይ ከተማ ከተማ ስላ አለ የሚሰማ አይ ከተማ ከተማ አይ ከተማ አይ ከተማ ከተማ ስንት አለ የሚሰማ ጭር አለ ገጠሩ ሰው ገባ ከተማ ጠበበ መንገዱ ማን ከማን ይስማማ አይቼ አዘንኩኝ አይቼ ከተማ ገብቼ ጭር አለ ገጠሩ ሰው ገባ ከተማ ጠበበ መንገዱ ማን ከማን ይስማማ አይቼ አዘንኩኝ አይቼ ከተማ ገብቼ ሰው ሞልቶ የሚጓዝ በጎዳና መች አዲስ ሆነና ለከተማ ሰላም ባይ አጥቼ ብቸግረኝ ወደመጣ ውበት ብረር አለኝ መች እንደ ሰማውት እንዳለምኩት በፍፁም አይደለም እኔ ያየውት አድምጠኝ ወዳጄ ቃሌን ስማ እንደቅሄ አይደለም ይህ ከተማ አይ ከተማ ከተማ አይ ከተማ አይ ከተማ ከተማ ስላ አለ የሚሰማ አይ ከተማ ከተማ አይ ከተማ አይ ከተማ ከተማ ስንት አለ የሚሰማ አይ ከተማ ከተማ አይ ከተማ አይ ከተማ ከተማ ስንት አለ የሚሰማ አይ ከተማ ከተማ አይ ከተማ አይ ከተማ ከተማ ስንት አለ የሚሰማ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out