Lyrics

የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ብዬሻለሁ የምትሰሪው ስራ አያቀባብርም እኔን ትተሽ ሌላ ልብሽ አይመኝም ሁሉን እረስተሽው በይ እንጫወት እስክስታሽን ልየው በጡቶችሽ ሞት የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ብዬሻለሁ የምትሰሪው ስራ አያቀባብርም እኔን ትተሽ ሌላ ልብሽ አይመኝም ሁሉን እረስተሽው በይ እንጫወት እስክስታሽን ልየው በጡቶችሽ ሞት ትከሻሽ እ እ አ እ እ አ እ እ አ ትከሻ ትከሻ ትከሻ ትከሻ ወይንዬ ወይንአለም ወይንዬ ወይኒቱ ወይንዬ ወይንአለም የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ብዬሻለሁ የምትሰሪው ስራ አያቀባብርም እኔን ትተሽ ሌላ ልብሽ አይመኝም ሁሉን እረስተሽው በይ እንጫወት እስክስታሽን ልየው በጡቶችሽ ሞት ትከሻሽ እ እ አ እ እ አ እ እ አ ትከሻ ትከሻ ትከሻ ትከሻ ወይንዬ ወይኒቱ ወይንዬ ወይንአለም ወይንዬ ወይኒቱ ወይንዬ ወይንአለም ወይንዬ ወይንአለም
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out