Music Video

Seqo Menor
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tlahoun Gessesse
Tlahoun Gessesse
Performer
COMPOSITION & LYRICS
CRC Buda
CRC Buda
Songwriter

Lyrics

ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው ከዚህም ከዚያም ማለት ትርፍ ነገር ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው ሰው ይታያል እንጂ ገፁ አመራረጡ አምላክ ነው አዋቂው ምን እንዳለ ሆዱ ልብ ከሚያርቀው ሰወርዋራውን ከሰው ስቆ መኖር ያስፈልጋል ዛሬ ከሰው ስቆ መኖር ያስፈልጋል ዛሬ ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው ውስጥ ውስጡን እንደ ውሃ ሰው ነገር ሲዋኚ የሚስትህ ጓደኛ ወዳጅ የት ይገኝ ዞር ሲሉ ግጭት ከሆነ ነገሩ ጥርስን እያሳዩ መኖሩ ነው ጥሩ ጥርስን እያሳዩ መኖሩ ነው ጥሩ ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው ምን ይሉኛል ቀርቶ ከሆነ ምን ላውራ እንደምን ይቻላል መኖር ከሰው ጋራ ከርስ በርስ ውጊያ ከወሬ ጦርነት ይሻላል ሳቅ ብሎ በጥርስ መሸኘት ይሻላል ሳቅ ብሎ በጥርስ መሸኘት ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
Writer(s): Tlahoun Gessesse Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out