Music Video

Tchuheten Betsemu
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tlahoun Gessesse
Tlahoun Gessesse
Performer
COMPOSITION & LYRICS
CRC Buda
CRC Buda
Songwriter

Lyrics

ጩኸቴን ብትሰሙኝ ይሀው አቤት አቤት እላለሁ በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ ጩኸቴን ብትሰሙኝ ይሀው አቤት አቤት እላለሁ በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ ሰዎች ብትሰሙኝ ጭንቄን ላዋያችሁ የበደለችኝን ይኸው ልንገራችሁ መልፋቴ መድከሜ ነበረ እንዲስማማት ግን እሷ በጭራሽ ምንም አልተሰማት ጩኸቴን ብትሰሙኝ ይሀው አቤት አቤት እላለሁ በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ ጩኸቴን ብትሰሙኝ ይሀው አቤት አቤት እላለሁ በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ እኔ ስደክምላት እሷ እያታለለች ከት ብላ እየሳቀች ታፌዝብኛለች ሌት ተቀን በማሰብ ምቾቷን ጠብቄ ችያት ስኖር በጣም ትዕዛዟን አጥብቄ ጩኸቴን ብትሰሙኝ ይሀው አቤት አቤት እላለሁ በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ ጩኸቴን ብትሰሙኝ ይሀው አቤት አቤት እላለሁ በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ ነገር ግን በጭራሽ መቼ ትጠግብና ይኸው ልትገድለኝ ነው አብግና አብግና ጩኸቴን ብትሰሙኝ እኔ ነገርኳችን መበደሏን ትተው ምከሯት እባካችሁ ጩኸቴን ብትሰሙኝ ይሀው አቤት አቤት እላለሁ በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ ጩኸቴን ብትሰሙኝ ይሀው አቤት አቤት እላለሁ በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ ጩኸቴን ብትሰሙኝ ይሀው አቤት አቤት እላለሁ በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ ጩኸቴን ብትሰሙኝ ይሀው አቤት አቤት እላለሁ በደል ደርሶብኝ እጮኻለሁ ችያለሁ
Writer(s): Elias Woldemariam, Tezera H. Michael Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out