Music Video

Selamtaye Yedres
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tlahoun Gessesse
Tlahoun Gessesse
Performer
COMPOSITION & LYRICS
CRC Buda
CRC Buda
Songwriter

Lyrics

ሠላምታዬ ይድረስ ናፍቆቴን ያስረዳ በትዝታ ጭነት ስንት አንደምጎዳ ሠላምታዬ ይድረስ ናፍቆቴን ያስረዳ በትዝታ ጭነት ስንት አንደምጎዳ ዘወር ብዬ ሳየው ትዝሲለኝ የጥንቱ ያ ያሳለፍነው ቀን ሲሰማኝ በብርቱ ሀዘኑን ደስታውን ብዙ በማሰቤ ትዝታው ምግብ ሆኖ አልቀረም መጥገቤ ፊቴ ድቅን ሲል ያ ሳቅ ያ ጨዋታ መንፈሴ ይመላል በከባድ ትዝታ ፊቴ ድቅን ሲል ያ ሳቅ ያ ጨዋታ መንፈሴ ይመላል በከባድ ትዝታ በሀገር ርቀት ምን ብንራራቅም ለረጅም ጊዜያት ተያይተን ባናውቅም ምንም ቢሆንብኝ ትዝታው ሠቀቀን ማንም አይሰርዘው ያ ያለፈውን ቀን ሠላም ሠላም ብዬ መልዕክቴን ልኬአለሁ መልሱ እስኪደርሰኝ እተባበቃለሁ ሠላም ሠላም ብዬ መልዕክቴን ልኬአለሁ መልሱ እስኪደርሰኝ እተባበቃለሁ መልሱ እስኪደርሰኝ እተባበቃለሁ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out